ሱዳን የኢትያጵያ ሰራዊት ስራ በበዛበት ወቅት ሹልክ ብላ መግባቷ የሚጠበቅና የማያስደንቅ ነገር ነው ። የሚገርመው ባታደርገው ነበር።
እርግጥ ኢትዮጵያ ምን ግዜም የማይነቃነቅ ዘብ እዚያ ማቆም ነበረባት። ያ አልሆነም ! አገራችን በዘር ጉንዳኖችና አላዋቂዎች ስለ ተሞላች !
ሆኖም የሱዳን ፋይዳዊ አላማ ምንድን ነው?
አል ፋሻጋ መያዝ ግብ አይደለም ፣ ታክቲክ ነው። ሱዳንኮ ለዘላለም ያን ቦታ በጦር በመያዝ የራሷ ልታደርግ አትችልም !! ወታደራዊ ሃይል ሚዛን ስለ ሚለዋወጥ ማለት ነው።
የሱዳን መውረር አላማው የግብጽ ፕላን ነው።
ግብጽ ምንድን ነው የምትፈልገው? ሱዳን ባባይ ጉዳይ ከግብጽ ጋር እንድትቆም ነው ። ይህም ማለት ...
ኢትዮጵያ፣ ጂቡቲ፣ ሱማሌ፣ ኬኒያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሰሜን ሱዳን እና ኤርትራ ሰላምና ትብብር ፈጥረው የዚያ ሪጅን ሃይል መሆናቸን ግብጽ አጥብቃ ትቃወማለች ።
ስለዚህ የሱዳኑ ወረራ እስትራተጂክ አላማው መሬት ሳይሆን ኢትዮ ሱዳን ግጭት መፍጠር ነው።
ለምን በሉ ?
ጄ/ል ብርሃኑ እንዳለው መሬቱ የትም አይሄድም ። ኢትዮጵያ የጎንደር አርበኛ በማስታጠቅ የምትፈታው ጉዳይ ነው።
የሱዳን ወረራ እስትራተጂክ አላማ ያባይ ግድብ ነው ። ግብጽ በዚያ ግድብ ላይ የምታሴረው ደባ ነው ።
ያበሻ ዘር ተነሳል ! ያድዋ ቀን 3 ሳምንት ብቻ ቀርቶታል !! ለግብጽ አንድ የሆነ መልክት መላክ አለበልት !!!
https://www.bbc.com/news/world-africa-55476831
የሱዳን ወረራ እስትራተጂክ አላማ ምንድን ነው?
Last edited by Horus on 05 Feb 2021, 01:57, edited 2 times in total.
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47677
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: የሱዳን ወረራ እስትራተጂክ አላማ ምንድን ነው?
When did Amhara converted to Arabic to name a regions in Arabic, Abdel Rafi'ee and Al Fashaga???