Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

ከቆባ ጠጠራ መሃጎ መንገድ ስራ

Post by Noble Amhara » 01 Feb 2021, 19:17



Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ከቆባ ጠጠራ መሃጎ መንገድ ስራ

Post by Noble Amhara » 02 Feb 2021, 03:00

Demand for the unconditional release of Eskinder Nega and other Balderas leaders


Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ከቆባ ጠጠራ መሃጎ መንገድ ስራ

Post by Noble Amhara » 02 Feb 2021, 03:57

የአስተሳሰብ ደረጃህ በአካላዊ : ቁመናህ ላይ በግልጽ ሚታይ ከባድ ተጽኖ ያሳድራል:: ማለትም ዛሬ በ21ኛው ክፍለ ዘመን: እየኖርክ ነገር ግን እንደ 16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንድታስብ ያስገድድሀል ማለት ነው:: ይህ ደግሞ የአመጋገብ: የአኗኗርና ጠቅላላ እንቅስቃሴ 500 አመት የሖሊት ጎትቶ ይወስድሀል::
ኮ/መንግስቱ: ቀይ ሰው አይወዱም ከሚለው የቅርብ ጏዶቻቸው ምስክርነት ላይ: የኦነግንና የመተከል ጉምዞች ሚስጥር ስትጨምርበት :- ደርግ እነ አክሊሉ ሀ/ወልድን ለምን በጅምላ ረሸኗቸው? ሚለው ጥያቄ: ቦገግ ብሎ ይበራልሀል:: በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም ግልጽ እየሆነ መጧል::
ዶ/ር አብይ "እናቴ 7ኛው ንጉስ ትሆናለህ" ብላኛለች ሲል ግልጹን ነግሮናል::
የታየ ደንደአ እናትስ ለልጇ ምን ብላ መርቃው ይሆን? እንደዚህ!!



Post Reply