Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Pastor Yonatan Rubbish , Garbage Pentte Leave Alone The Mighty Amara Blessed Orthodox Christians. Get Lost !!!

Post by Noble Amhara » 31 Jan 2021, 20:47

ከሀይማኖቱ ፖለቲካን እና ዘረኝነትን ያስቀደመ ሰው መሳይ ለእየሱስ ሳይሆን ለሉሲፈር የሚቀርብ ፓስተር።

የፔንጤው ማህበረሰብም ይህን ሊያወግዝ ይገባዋል!!
ስለ ኢሬቻም ተጠይቆ ያለውን ሰምታችዋል አሁን በዘር እና ተንኮል ተተብትቦ ይቀበጣጥራል!! ይህው እዩት ማንነቱን ገና ብዙ ጉድ ይወጣል!!
ለነገሩ አንዳንዱ ፔንጤ እኮ ሀይማኖቱን ሽፋን አርጎ በዘረኝነት አይኑ ታውሮ የአራጁ፣ የሰውን ስጋ የሚቆራርጠው አብይ አህመድ ደጋፊም ነው!!
የፔንጤው ማህበተሰብ እንዴት ነው? ያ ነው መንገዳቸው?

ኦኦ የረሳሁትን አስታወስኩ በቅርብ ከአንድ ጓደኛዬ ተልኮልኝ ያየሁትም ነገር አለ፣ አንዳንድ ፔንጤዎች የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል በዘራቸው ስም መቀየር ጀምረዋል! ቃሉን ቀይሮ እና ጠምዝዞ መፃፍ ማለት ነው እረ ወዴት ወዴት እየሄዳችሁ ነው??
እውነት ይህን ፔንጤዎች ይደግፉ ይሆን? ምክንያቱም ዝምታም መደገፍ ነውና።






Post Reply