Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 31 Jan 2021, 08:32
Melkamu Shumye Kokeb
ትህነግ ሁመራ ከተማ በሚኖሩ አማሮች ላይ ማይካድራ ላይ የፈፀመውን አይነት ጅምላ ጭፍጨፋ ለመድገም ዝግጅቱን ጨርሶ ነበር:: የጅምላ መቃብሮችን አዘጋጅቶ፣ የሚገደሉ አማሮችን ስም ዝርዝር እና አድራሻ ለይቶ ከሚገደሉት መካከል የአማራ ባለሃብቶችን መያዝ ጀምሮ ነበር::
በወቅቱ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል እና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ወደ ሁመራ ከተማ እየተጠጉ የነበረ ቢሆንም ከተማውን ለመቆጣጠር የተወሰነ ጊዜ ሊወስድባቸው ይችል የነበረ በመሆኑ ትህነግ ከማይካድራው የከፋ ጭፍጨፋ ሊፈፅም የሚችልበት እድል ነበረው::
ኢትዮጵያ እና ኤርትራን የሚያገናኘው ተከዜ ድልድይ ጫፍ ላይ ሆነው ቅኝት ያደርጉ የነበሩ የኤርትራ ድንበር ጠባቂ ወታደሮች የጭፍጨፋውን እቅድ እና እንቅስቃሴ እየተከታተሉ ስለነበረ ስለ ሁኔታውን ለበላይ አለቆቻቸው ባስተላለፉት መረጃ መሰረት ጭፍጨፋውን ለማስቆም የኤርትራ ባለስልጣናት የኤርትራ ጦር በፍጥነት እንዲጠጋ ትእዛዝ ሰጥተዋል::
የኤርትራ ጦር ወደ ሁመራ ከተማ በመጠጋቱ ትህነጎች በከፍተኛ የድንጋጤ ስሜት ውስጥ ሆነው ወደ ኤርትራ ወታደሮች ተኩስ የከፈቱ ሲሆን የኤርትራ ወታደሮች በሰጡት የመልስ ምት የሚይዙትን እና የሚጨብጡትን አጥተው የያዟቸውን እና በኋላ እንድሪስ ላይ የገደሏቸውን ባለሃብቶች ይዘው ለመሸሽ ተገደዋል:: ተጨማሪ ጭፍጨፋውን ያስቀረው የኤርትራ ወታደሮች ወደ ሁመራ ከተማ መጠጋት እና ለትህነግ ትንኮሳ የሰጡት በመድፍ የታገዘ ምላሽ መሆኑ መታወቅ አለበት::

የኤርትራ ወታደሮች ሁመራ ከተማ ላይ ሊፈፀም ታቅዶ የነበረውን ጅምላ የዘር ፍጅት በማስቀረት የተጫወቱት ሚና መቸም የሚረሳ አይሆንም:: በአማራ ሕዝብ እና በኤርትራ ሕዝብ መካከል ህያው የወዳጅነት ምልክት ሆኖ የሚኖር ነው::
ለዚህ ውለታቸው የኤርትራ ሕዝብ እና መንግሥትን አለማመስገን ውለታቢሰነት ነው!
Last edited by
Weyane.is.dead on 31 Jan 2021, 10:49, edited 2 times in total.
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 31 Jan 2021, 10:11
Kebren mogosen ne hayletat mekelekal Eritrea
Weyane.is.dead wrote: ↑31 Jan 2021, 08:32
Melkamu Shumye Kokeb
ትህነግ ሁመራ ከተማ በሚኖሩ አማሮች ላይ ማይካድራ ላይ የፈፀመውን አይነት ጅምላ ጭፍጨፋ ለመድገም ዝግጅቱን ጨርሶ ነበር:: የጅምላ መቃብሮችን አዘጋጅቶ፣ የሚገደሉ አማሮችን ስም ዝርዝር እና አድራሻ ለይቶ ከሚገደሉት መካከል የአማራ ባለሃብቶችን መያዝ ጀምሮ ነበር::
በወቅቱ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል እና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ወደ ሁመራ ከተማ እየተጠጉ የነበረ ቢሆንም ከተማውን ለመቆጣጠር የተወሰነ ጊዜ ሊወስድባቸው ይችል የነበረ በመሆኑ ትህነግ ከማይካድራው የከፋ ጭፍጨፋ ሊፈፅም የሚችልበት እድል ነበረው::
ኢትዮጵያ እና ኤርትራን የሚያገናኘው ተከዜ ድልድይ ጫፍ ላይ ሆነው ቅኝት ያደርጉ የነበሩ የኤርትራ ድንበር ጠባቂ ወታደሮች የጭፍጨፋውን እቅድ እና እንቅስቃሴ እየተከታተሉ ስለነበረ ስለ ሁኔታውን ለበላይ አለቆቻቸው ባስተላለፉት መረጃ መሰረት ጭፍጨፋውን ለማስቆም የኤርትራ ባለስልጣናት የኤርትራ ጦር በፍጥነት እንዲጠጋ ትእዛዝ ሰጥተዋል::
የኤርትራ ጦር ወደ ሁመራ ከተማ በመጠጋቱ ትህነጎች በከፍተኛ የድንጋጤ ስሜት ውስጥ ሆነው ወደ ኤርትራ ወታደሮች ተኩስ የከፈቱ ሲሆን የኤርትራ ወታደሮች በሰጡት የመልስ ምት የሚይዙትን እና የሚጨብጡትን አጥተው የያዟቸውን እና በኋላ እንድሪስ ላይ የገደሏቸውን ባለሃብቶች ይዘው ለመሸሽ ተገደዋል:: ተጨማሪ ጭፍጨፋውን ያስቀረው የኤርትራ ወታደሮች ወደ ሁመራ ከተማ መጠጋት እና ለትህነግ ትንኮሳ የሰጡት በመድፍ የታገዘ ምላሽ መሆኑ መታወቅ አለበት::

የኤርትራ ወታደሮች ሁመራ ከተማ ላይ ሊፈፀም ታቅዶ የነበረውን ጅምላ የዘር ፍጅት በማስቀረት የተጫወቱት ሚና መቸም የሚረሳ አይሆንም:: በአማራ ሕዝብ እና በኤርትራ ሕዝብ መካከል ህያው የወዳጅነት ምልክት ሆኖ የሚኖር ነው::
ለዚህ ውለታቸው የኤርትራ ሕዝብ እና መንግሥትን አለማመስገን ውለታቢሰነት ነው!
-
Fiyameta
- Senior Member+
- Posts: 21490
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 31 Jan 2021, 12:39
በሞራልና በዲሲፕሊን የታነጸና፣ እስከ አፍንጫው በዘመናዊ መሳሪያ የታጠቀ የአማራ ልዩ ሃይል መኖር ለአከባቢው ሰላም እና መረጋጋት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። አማራ በከንቱ ደሙ ሊፈስ አይገባም። አካሉ በከንቱ ሊጎድል አይገባም። ንብረቱ በከንቱ ሊወድም አይገባም። ይህ የኛ የኤርትራውያን የማይለወጥ እና የማያወላዳ አቋም ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ በነፃነትና በሰላም እንዲኖሩ፣ እሚከፈለውን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን።
We know what eden/sarcasm/kerenite/AbyssiniaLady, Thomas H, gearhead, yaballo, Awash, Justice Seeker, dawwit, Halafi Mengedi, abeL qael..etc.. did at Mai-Kadra. NEVER FORGET! NEVER, NEVER, NEVER!!
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 31 Jan 2021, 16:18
Lest we forget all the victims of terrorist tplf.
Fiyameta wrote: ↑31 Jan 2021, 12:39
በሞራልና በዲሲፕሊን የታነጸና፣ እስከ አፍንጫው በዘመናዊ መሳሪያ የታጠቀ የአማራ ልዩ ሃይል መኖር ለአከባቢው ሰላም እና መረጋጋት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። አማራ በከንቱ ደሙ ሊፈስ አይገባም። አካሉ በከንቱ ሊጎድል አይገባም። ንብረቱ በከንቱ ሊወድም አይገባም። ይህ የኛ የኤርትራውያን የማይለወጥ እና የማያወላዳ አቋም ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ በነፃነትና በሰላም እንዲኖሩ፣ እሚከፈለውን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን።
We know what eden/sarcasm/kerenite/AbyssiniaLady, Thomas H, gearhead, yaballo, Awash, Justice Seeker, dawwit, Halafi Mengedi, abeL qael..etc.. did at Mai-Kadra. NEVER FORGET! NEVER, NEVER, NEVER!!
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 31 Jan 2021, 16:37
'Soaked in blood'
Amnesty International has spoken to witnesses who said forces loyal to the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) were responsible for the mass killings (of mai kadra), apparently after they suffered defeat from the federal EDF forces.
Three people told Amnesty International that survivors of the massacre told them that they were attacked by members of Tigray Special Police Force and other TPLF members.
“There was a military operation by the EDF and Amhara Special Force against the Tigray Special Police and militia at a place called Lugdi during the daytime on 9 November. After they defeated the Tigray forces, the EDF spent the night on the outskirts of Mai-Kadra town. When we entered, we saw a lot of dead bodies, soaked in blood, on the streets and rental dormitories frequented by seasonal workers. The view was really debasing, and I am still in shock struggling to cope with the experience,” a civilian who entered the town after it was retaken by EDF told Amnesty International.
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 12 Feb 2021, 11:42
Yeah I know shocking.
Hunting junta wrote: ↑31 Jan 2021, 18:16
Weyane.is.dead wrote: ↑31 Jan 2021, 16:37