Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ህዝብ የቁርጥ ቀን ወዳጅ ነው

Post by TGAA » 31 Jan 2021, 00:28

ልደቱ ክህደቱ የኢንጂነር ይልቃል ብልግና ሀገር ከዳትን ለማየት አሁን የኢትዮጵያ መከላከለያ ሰራዊት የተቀናጀውን ድል ተመልክተን እነዚህ ከዳተኞች እንዳለሙት እንደተመኝት ኢሳያስ ከወያኔዎች ጋር ቢተባበር ኖሮ ይደርስ የነበረውን እስኪ እንገምት ፤ በፖለቲካ አለም ዘላቂ ጥቅም እንጂ ዘላቂ ጓደኛ የለም ፤ ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ጋር በመቆሙ ትልቅ የፖለቲካ ትርፍ ለሁለቱም ህዝቦች አትርፏል ፤ ግን የአጭር ትርፍ ፍላጊ ቢሆን ኖሮ ከወያኔዎች ጋር ቢተባበር ኖሮ ከወያኔዎች የፈለገውን ነገር ማግኝት ይችል ነበር ፤እንደዚ ያለ አቋም ቢወስድ ግብጽም ሱዳንም ወያኔም ብዙ ጥቅም ሊሰጡት ይችል ነበር ፤ ይህንን ስላላደረገና ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ስለቆመ ከኢትዮጵያ ህዝብ ማግኝት የሚገባው ወንድማዊ ክብር ነው ፤ ለምን ቢባል የመረጠው ትክክል ግን ትርፉ በረጂም ጊዜ እንጂ በአጭር የሚታፈስ ስላልሆነ፡ ወያኔዎች ስንት ግዜ ኢሳያስን እንታረቅ ብለው እግሩ ላይ ተንፈርፍረው እንደለመኑት ላወቀ ሰው ቀላሉ መንገድ ከወያኔዎች ጋር መስራት ነበር ፡፡ ልደቱ ክህደቱ ከወያኔ ጋር ወግኖ የአዲስ አበባ ወጣቶቹን ይስጨፈጨፈ፤ ከወያኔ ቀሚስ ስር ተከልሎ የኢትዮጵያን ህዝብ ሲያጠቃ የነበር ተራ የአፍ ቁማርተኛ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጦር ከወያኔ ጭርጨፋና ውርደት ያተረፈውን ትልቁን የቁርጥ ቀን የኤርትራ መሪ እንኳን አፉን ከፍቶ ሊናገር ቀርቶ ቀና ብሎ ለማየት የማይበቃ ባንዳ ነው ፤ እንደርሱ አሰተሳሰብ ወያኔን ደግፎ አራት ኪሎ ቢመልስለት ነበር የኢሳያስ ትልቅነት የሚታየው፤ ለፖለቲካ ጣሳ ቤት ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ሁለተኛ የፖለቲካ አንደኛ ነው ፤ ከኢትዮጵያ ጠላት ከሚባሉት ሁሉ ተኝቷል ፤የኢትዮጵያ ጠላቶች ኢትዮጵያን እንደሚሰድቡት ሰድቧል ፤ ክህደተኛ ማለት የሰው ልጅ ሁሉ አተላ ማለት ነው፡
ኢሳያስ ከወያኔ ጋር ቢያብር ኖሮ ወያኔ የሚፈልገውን ሁሉ በደስታ ነበር የሚያደርግለት
ኢሳያስ የኢትዮጵያ ሰራዊት በወያኔ ተከቦ ሲጨረስ ቁጭ ብሎ ቢያይ ኖሮ ወይም ቢደግፍ ኖሮ የሀገሪቱ 70% ወታደር ይደመሰስ ነበር ፤
ኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብም ሆነ ሌሎች ስትራቴጅክ ሀብቶቿ በቀላሉ በጠላት ሀይል ስር ይወድቁ ነበር
30% ወታደሩም በቀላሉ ይፈረካከስ ነበር በየ ዘሩ
ጸረ ኢትዮጵያን ሀይሎች እነ ኦነግ ብዙ ቦታዎችን ይቁጣጠሩ ነበር
እርስ በእርስ ጦርነት በየቦታው የነሳ ነበር
ወይያኔዎች በጦር ሀይሉ ስር የተሰገሰጉትን ሴላቸውን አንቀሳቅሰው የቀረውን የኢትዮጵያ ሀይል ይቆጣጠሩ ነበር፤
ልደቱ ከህደቱ ትርጉም እያጣ የመጣው ይልቃል ይህንን ነበር እንዲከስት የሚፈልጉት ፤
ኢሳያስ አፈወቂ ትልቅ ሰው የኢትዮጵያና የኢርትራ ታሪክ ወደፊት እውቀት ባላቸው ሰዎች ሲጻፍ የሚጠራበት ኢትዮጵያን ከወያኔ መንጋጋ ፈልቅቆ ለማውጣት ወሳኝ ሰአት ላይ ወሳኝ ሚና የተጫወተ ሰው ነው፡ የዚህን ሰው ትልቅነት የሚያሳየው በቅርቡ ባደረገው ቃለ መጠይቅ እንደገለጸው ያለፈው የተሰራ ስህተቱን የሚያምን ሰው መሆኑ ነው፡ ትልቅ ሰው ይሏል ይህ ነው፡ እነዚህ የቆሎ ቤት ዘማሪዎች ከአፋቸው ሰራቸው የበለጠ ይገልጻቸዋል ፤ ከወያኔ መንጋጋ ለወጡ የኢትዮጵያ ወታደሮች እንዲሁም ቤተሰባች እንዲሁም መላው ኢትዮጵያ ህዝብ ኢሳያስ አፈወርቂ ትልቅ ትልቅ ሰው ነው፤

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23822
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ህዝብ የቁርጥ ቀን ወዳጅ ነው

Post by Fed_Up » 31 Jan 2021, 00:39

TGAA wrote:
31 Jan 2021, 00:28

Lezih naw ye Eritrea hezeb ena meriwoch areqo assabi nachew yemenelew. Giziawi Teqem sayhon areqo letewled yemiterf Selam naw yemenfelegew. Bayehone nuro ante endalkew Egypt, Arabs, Sudan, woyaniee hulum yalmokorut neger alneberem Eritrea[n yenesu meteqemiya lemadreg. Awon endalkew behulum teret Ethiopia ena Eritrea endihum akababiew Selam endihon honowal.....Ethiopiam ende Hager behulet egrowchowa qomalech.

Viva!!

Hunting junta
Member
Posts: 4
Joined: 31 Jan 2021, 10:42

Re: ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ህዝብ የቁርጥ ቀን ወዳጅ ነው

Post by Hunting junta » 31 Jan 2021, 10:44

8) 8) 8)

Post Reply