Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23822
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ተጋሩ ምን እያሉ ነው?

Post by Fed_Up » 28 Jan 2021, 19:18

የዳማ ተነጨን ነው? እህምምምም ነው ዘንድሮ:: መችስ ገልባችሁ ከሰጣችሁ አይደለም እኛ ... "የቀይ ባህር ውሃ ጠጥታ" የጠገበችው ግመልም ቢደርሳት ለምን ቅር ይላችሆል?

"ድሕሪ መረፃ .. ሓዲኣ"ላ ብዛላንበሳ"
" ከሰኔ 30 በሆላ መንግስት የለም"


እነዚ ከላይ የጠቀስኳቸው ሁለት ምክኒያቶች ብቻ "ገልቦ ናና ንጨኝ" ጋር በእጂጉ ይመሳሰላሉ:: አሁን እኔ እንደሚመስለኝ "ጀ*ላው" በዛብኝ አልቻልኩም ካልሆነ በስተቀር መነጨቱ ላይ ግን ግልፅ የሆነ ግብዣ ከተነጭው እንደቀረበ አለም ያወቀው የአደባባይ ምስጢ ነው::

I am just saying

Misraq
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ተጋሩ ምን እያሉ ነው?

Post by Misraq » 28 Jan 2021, 19:24

Seems like everyone has a piece on the pie. What a sweet revenge.

የዳማ እየተነጩ ይኖራሉ። የሚሰማኝ ጩህት ግን እንዲህ የሚል ነው።.....ሱዳን ድረስልኝ ላንተ በደንብ ላፈንድድልህ። የዳማ እየተነጨሁ ከምኖር አንተ ንጨኝ indefinitely

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21470
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ተጋሩ ምን እያሉ ነው?

Post by Fiyameta » 28 Jan 2021, 20:26

:lol: :lol: :lol: :lol:

ቁርፂ ቁርፂ ቁርፂ ቁርፂ ቁርፂ ቁርፂ hahahahahahaha

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ተጋሩ ምን እያሉ ነው?

Post by euroland » 28 Jan 2021, 20:47

:lol: :lol: :lol:

No Agame in this planet saw this coming :lol: What a quick a'ss kicking it was. I have to be honest thought, I didn't enjoy it much because it ended too soon. LOL I wanted to see more action but, the Tigray Rabbits didn't stay around for a fight.
They are still in shock. But I don't think they will miss their beloved TPLF's endless meetings, conferences, discussions, "military" parades, daily bravados by their TPLF mouthpeaces on their TV and radios and most of all, the daily drunken fight at Planet hotel; fight over teenage girls :lol:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23822
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ተጋሩ ምን እያሉ ነው?

Post by Fed_Up » 29 Jan 2021, 02:30

እንዴዴዴዴዴ ደነቆርን እኮ ጎበዝ:: ሲጠግቡ አይቻሉ ሲነጩ ለቅሷቸው:: አሁን እውነት አናሳ ብሄር አጋሜዎች ናቸው በየእለሙ አደባባይ እና እግረኛ መንገድ ላይ እየትንደባለሉ እውነታውን የሚቀይሩት እና እድማጭ የሚያገኙት? የዲሲ ኢትዬጵያውያን ብቻ እንኳን ተሰብስበው እፍ ቢሏቸው ከስቴት ካፒቶል ጋር ያላትሟቸዋል...አሜሪካኖችም ይህን ጠንቅቀው ይአውቃሉ::

ትሸንፈው እንዲህ ካለቀሱማ አሸንፈው ቢሆኑ ኑሮማ በእምበር ተጋዳላይ ዘፈን ስልችትን እያንዳንዳችን ራሳችንን በሰባራ ሽጉጥም ቢሆን ገለን እንገላግል ነበር::

ፋኖ እግዜር ይስጣቸው አበባ አስመስለው አቅልመው ነው የቀጧቸው::

እፎይይይይይይ

Post Reply