ከ1.5ሚሊዮን በላይ የትግራይ ልዩ ሀይል እና ሚኒሻ የት ገባ??
ከ800,000 በላይ የትግራይ ልዩ ሀይል እና ሚኒሻ ማለቁን ተነግሯል:: እስከ ኡሁን የተማረከ ወታደር አይታችሁዋል? ከአማራ ልዩ ሀይል ከተማረከው በስተቀር::
አሁን ትግራይ ላይ ወንድም ሰውም መሆን ያስገድላል:: ይህንን ስለሚያውቁ ቀድመው ይገድሉሀል ከዚያ ይገደላሉ::
ህውሀት ያሸነፈው ነገር ቢኖር በዚህ ምድር አለመኖርን ነው::
Re: ከ1.5ሚሊዮን በላይ የትግራይ ልዩ ሀይል እና ሚኒሻ የት ገባ??
slapping the shabiya awere and fanno [ deleted ] in all corners of Tigray. You wouldn’t know by listening to fana or esat