Re: A court can now order DNA/ዘረመል Paternity testing. አስወልዶ ላሽ ማለት አይቻልም
i did not see this video when i have time i will watch it but it is so funny... Ethiopian have DNN for 100 years አባቱን ይመስላል ካልተባለ አባት መጠራጠሩ መብት ነው።ዝም ብለው ልጁን አይተው በማነው የወጣው ብለው ገግመው ሲጠይቁ እኮ ዲነኤ እየመረመሩ ነው እኮ።
this DNA.. BUSINESS should be implemented for those house maid who r thrown out once the boss make them እርጉዝ፥ የማንም ገገማ ስክሮ ይመጣና ክቤት ስራተኛው ጋር አድሮ በጠዋት ስታረግዝበት ከቤቱ ያባርራታል ይህ መቆም አለበት ። ማንም ሴት እኔ ከእከሌ ነው ያረገዝኩት ካለች ያ ስው ድነኤ መስጠት አለብት ። ልጁን ከድቶ ኅኅ በነፃ አርጎ እሱ መሆኑ ከታወቀ የዽ ዋጋ መክፈል አለብት የልጁ ማሳደግያ መክፈል አለብት ይህ ከሆነ ማንም ስባት ልጅ መውለድ ያቆማል ወይም ወልዶ መጥፋቱን ያቆማል ትልቅ ወንጀል ማረግ አለብን አንድ ወንድ አንዱዋን አታሎ ካስረገዛት በኋላ ልጁ የኔ አይደለም ማለት ይቆማል እኛም የሕዝብ ብዛትን በዚው እንቆጣጠራለን። የመንገድ ዳር አዳሪነትንም እናስቀራለን። አንድ ድሃ ሶስትና አምስት የምትወልድበት ምክን ያት ምንም የለም ።