Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17602
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Where is the coward አዲሱ ለገሰ?

Post by Selam/ » 24 Jan 2021, 23:12

Can someone tell me where this piece of sh!t is hiding if he’s still alive?

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Where is the coward አዲሱ ለገሰ?

Post by Wedi » 25 Jan 2021, 03:31

አዲሱ ለገሰ ማለት የመጨረሻ ቦቅቧቃ ሰው ነው፡፡ ባጭሩ የፍረሃት መለኪያ ቤንች ማርክ ነው፡፡

በአንድ ወቅት ትግሬዎች ማለትም እነ ፅዬ አብርሃ እና ሌሎች ወያኔዎች ተሰባሰብው መለዚ ዜናዊን ለመገልበጥ አሴሩ፡፡ ከዚያም እነሱ ስራቸውን ከጨረሱ በኋላ ከብአዴን ድጋፍ ፈልገው በወቅቱ የብአዴን ሃላፊ የነበረውን አዲሱ ለገሰን መለስን ለመገልበጥ አስበናል፣ መለስን ከጣልም በኋላ በመለስ ቦታ አንተን የኢህአዴግ ሊቀመንበርን እናዳርግሃለን ብለው ሚስጥራቸውን ያካፍሉታል፡፡ ቦቅቧቄ አዲሱም ይህችን ምስጢር አሳልፎ ለመለስ ዜናዊ ሰጠባቸው፡፡ ከዚያማ መለስ ይህን ምስጢር ከሰማ በኋላ አራስ ነብር ሆኖ እነ ፅዬ አብርሃ እና ሌሎችን የህወሃት ባለስልጣናት ላይ አይቀጡ ቅጣት ቀጣቸው፡፡

አዲሱ ለመለስ ዜናዊ ይህን ያክል ውለታ ቢውልለትም መለስ ዜናዊ ግን አዲሱን ሁልግዜ እንዳዋረደው ነው የኖረው፡፡ በአንድ ወቅት መለስ የኢህአዴግ ሊቀመንበር፣ አዲሱ ደግሞ የኢህዴግ ም/ሊቀመንበር ሆነው የሆነ ህዝባዊ ስብሰባ እየመሩ በነበረበት ወቅት መለስ ዜናዊ አዲሱን "አንተ ማህይም የማትረባ ከአንተ እርሻ እያረሰ በገጠር የሚኖረው ገበሬ ብዙ የተሻለ የፖለቲካ ንቃት አለው" ብሎ ሲያውርደው ነበር፡፡

አዲሱ ለገሰ ማለት ባጭሩ ይህን ይመስላል፡፡ :P

ቦቅቧቄ አዲሱ ለገሰ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ የሆነ ቦታ ተወሽቆ እየኖረ ነው!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17602
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Where is the coward አዲሱ ለገሰ?

Post by Selam/ » 25 Jan 2021, 08:20

A friend of mine also told me how cowardly he escaped through the back door when he was in Boston a few years ago.
Wedi wrote:
25 Jan 2021, 03:31
አዲሱ ለገሰ ማለት የመጨረሻ ቦቅቧቃ ሰው ነው፡፡ ባጭሩ የፍረሃት መለኪያ ቤንች ማርክ ነው፡፡

በአንድ ወቅት ትግሬዎች ማለትም እነ ፅዬ አብርሃ እና ሌሎች ወያኔዎች ተሰባሰብው መለዚ ዜናዊን ለመገልበጥ አሴሩ፡፡ ከዚያም እነሱ ስራቸውን ከጨረሱ በኋላ ከብአዴን ድጋፍ ፈልገው በወቅቱ የብአዴን ሃላፊ የነበረውን አዲሱ ለገሰን መለስን ለመገልበጥ አስበናል፣ መለስን ከጣልም በኋላ በመለስ ቦታ አንተን የኢህአዴግ ሊቀመንበርን እናዳርግሃለን ብለው ሚስጥራቸውን ያካፍሉታል፡፡ ቦቅቧቄ አዲሱም ይህችን ምስጢር አሳልፎ ለመለስ ዜናዊ ሰጠባቸው፡፡ ከዚያማ መለስ ይህን ምስጢር ከሰማ በኋላ አራስ ነብር ሆኖ እነ ፅዬ አብርሃ እና ሌሎችን የህወሃት ባለስልጣናት ላይ አይቀጡ ቅጣት ቀጣቸው፡፡

አዲሱ ለመለስ ዜናዊ ይህን ያክል ውለታ ቢውልለትም መለስ ዜናዊ ግን አዲሱን ሁልግዜ እንዳዋረደው ነው የኖረው፡፡ በአንድ ወቅት መለስ የኢህአዴግ ሊቀመንበር፣ አዲሱ ደግሞ የኢህዴግ ም/ሊቀመንበር ሆነው የሆነ ህዝባዊ ስብሰባ እየመሩ በነበረበት ወቅት መለስ ዜናዊ አዲሱን "አንተ ማህይም የማትረባ ከአንተ እርሻ እያረሰ በገጠር የሚኖረው ገበሬ ብዙ የተሻለ የፖለቲካ ንቃት አለው" ብሎ ሲያውርደው ነበር፡፡

አዲሱ ለገሰ ማለት ባጭሩ ይህን ይመስላል፡፡ :P

ቦቅቧቄ አዲሱ ለገሰ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ የሆነ ቦታ ተወሽቆ እየኖረ ነው!!

Meleket
Member+
Posts: 5051
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Where is the coward አዲሱ ለገሰ?

Post by Meleket » 25 Jan 2021, 08:22

አዲሱ ለገሰ የት እንዳለ በትክክል ሊጠቁሙ የሚችሉት እውቁ የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረችዳን ዴስታ ናየ(ቸ)ው። :lol:

የመምህር ገብረቺዳን ዴስታን ቃለመጠይቅ ቀድሞ የሚያሰማን ማን ይሆን? TMH ወይስ ፋና!

የጥንቁቁን ተመራማሪ የብሮፌሰር ገላውዴዎስን እንኳን TMH ቀድሟል!!!

የአዲሱ ለገሰንም ድምጥ ባማራ ቲቪ ተሁመራ ወይ ተራያ ብንሰማው ግሩም ነበር!
:mrgreen:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: Where is the coward አዲሱ ለገሰ?

Post by Abe Abraham » 25 Jan 2021, 11:32

Meleket wrote:
25 Jan 2021, 08:22
አዲሱ ለገሰ የት እንዳለ በትክክል ሊጠቁሙ የሚችሉት እውቁ የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረችዳን ዴስታ ናየ(ቸ)ው። :lol:

የመምህር ገብረቺዳን ዴስታን ቃለመጠይቅ ቀድሞ የሚያሰማን ማን ይሆን? TMH ወይስ ፋና!

የጥንቁቁን ተመራማሪ የብሮፌሰር ገላውዴዎስን እንኳን TMH ቀድሟል!!!

የአዲሱ ለገሰንም ድምጥ ባማራ ቲቪ ተሁመራ ወይ ተራያ ብንሰማው ግሩም ነበር!
:mrgreen:
መለኸት

ገላውዴዎስ ኣርኣያ-ስላሴ ወዲ ኣስመራ ? ኣብ'ዚ ቀረባ ግዜ ምስ TMH ተዛሪቡ ድዩ ?

Wedi,

ቦቕባቕ በትግርኛ ርህራሄ ያለው (ሆደ-ደረቅ ያልሆነ በውስጡ የሚሰማው) ሰው ነው የሚተረጎመው ።

Meleket
Member+
Posts: 5051
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Where is the coward አዲሱ ለገሰ?

Post by Meleket » 26 Jan 2021, 03:48

ጥንቁቁ ትግራዋይ የታሪክ ተመራማሪ ብሮፌሰር ገላውዴዎስን የTMH ጋዜጠኛ “ማኖ” ሊያስነካቸው በማለም፡ሚኒልክ በዓድዋው ጦርነት ግዜ ተደብቆ ነው ያሳለፈው፣ ከጦርነቱ በኋላ ነው 'አለሁ' ብሎ ብቅ ያለው። ዓድዋ አካባቢ “ምሕባእ ሚኒልክ” ማለትም “የሚኒልክ መሸሸጊያ[መደበቂያ]” የሚባል ዋሻ አለ . . . ወዘተ” እያለ የወያኖቹ የታሪክ ሊቅ መምህር ገብረቺዳን ዴስታ የጋቱትን “ታሪክ” በማቅረብ ጥንቁቁን ብሮፌሰር ለውይይት ጋብዟቸው ነበር። ረጋ ያሉት ጥንቁቅ ብሮፌሰር “ይሄ አባባል እንኳን የሚያስኬድ አይደለም! ትክክል ሊሆን ይችላል ላይሆንም ይችላል . . .” በማለት፡ ሽዎች ኪሎሜትሮችን ጣሊያንን ሊዋጋ ሠራዊቱን በሙሉ አክትቶ የመጣውን ኣጤ፡ “ተደብቆ ነው ያሳለፈው፡ አልተዋጋም አላዋጋም” ማለት በፍጹም የጤነኛ አካሄድ አለመሆኑን ጭዋነት በተላበሰው ቅኔያቸው ገለጥለጥ አድርገዋል የትግራዩ ፕሮፌሰር።

ማን ያውቃል አጤዉ “ተደብቆበት ነበር” በተባለው ዋሻ ውስጥ ጭምር አዋግቶም ተዋግቶም ይሆናል። አሁን እስቲ ማ ይሙት የTMH ጋዜጠኞችን “እነ ደብረጨን፡ እነ ጌታቸዎች፡ እነ አለቃ ጠጋየ እነ ጣድቃን እነ ታደሰ ወረደ እነ ስዬ ኣብርሃ በዋልድባ ሆነ በትግራይ እንዲሁም ባሜርካ የተለያዩ ዋሾች ውስጥ ተደብቀው ነው ያሉት ወይስ እያዋጉ ናቸው?” ተብለው ቢጠየቁ ምን ብለው ነው የሚመልሱት? አጤውን ተደብቆ ነበር፡ በዋሻ ውስጥ ያሉትን ወያኖቹን ግን እያዋጉ ነው፡ ሚግ ጥለዋል፡ ክፍለጦሮችንም ደምስሰዋል እንደሚሉን ሳይታለም የተፈታ ሓቅ ነው። ታድያ እነዚህ ሰዎች የጋዜጠኝነትን ስብእና ተላብሰዋል ልንላቸው እንችላለንን? አይመስለኝም! በተለይ ጋዜጠኛ ጭፍን ዘረኛ ሲሆን አያምርበትም! ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ እንዲህ ዓይነቱ ግልጽና የማያሻማ ‘ኦፍሳይድ” ሲያጋጥም፡ ያለአንዳች ማቅማማት ፊሽኻ እንነፋለን! :lol:

ወዳጃችን Wedi አዲሱ ለገሰን “ቦቅቧቃ ወይ ቦቅቧቄ” ሲል ፈሪ ማለትን ሲያሰማ፣ በAbe Abrhamaዊ ከፋፋይ አካሄዱ የሚታወቀው Abe Abraham በትግርኛ “ቦቕባቕ” ማለት ርኅሩኅ ማለት ነው ይለናል። በትግርኛ ቦቕባቕ ሳይሆን ቦቕቧቕ እንደሚባል ግን ኤርትራዉያን አሳምረን እናውቃለን።
:mrgreen:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: Where is the coward አዲሱ ለገሰ?

Post by Abe Abraham » 26 Jan 2021, 06:55

Abe Abraham wrote:
25 Jan 2021, 11:32
Meleket wrote:
25 Jan 2021, 08:22
አዲሱ ለገሰ የት እንዳለ በትክክል ሊጠቁሙ የሚችሉት እውቁ የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረችዳን ዴስታ ናየ(ቸ)ው። :lol:

የመምህር ገብረቺዳን ዴስታን ቃለመጠይቅ ቀድሞ የሚያሰማን ማን ይሆን? TMH ወይስ ፋና!

የጥንቁቁን ተመራማሪ የብሮፌሰር ገላውዴዎስን እንኳን TMH ቀድሟል!!!

የአዲሱ ለገሰንም ድምጥ ባማራ ቲቪ ተሁመራ ወይ ተራያ ብንሰማው ግሩም ነበር!
:mrgreen:
መለኸት

ገላውዴዎስ ኣርኣያ-ስላሴ ወዲ ኣስመራ ? ኣብ'ዚ ቀረባ ግዜ ምስ TMH ተዛሪቡ ድዩ ?

Wedi,

ቦቕባቕ በትግርኛ ርህራሄ ያለው (ሆደ-ደረቅ ያልሆነ በውስጡ የሚሰማው) ሰው ነው የሚተረጎመው ።
መለኸት

እተን ክልተ መልሲ ብሓንሳብ ጌረ ንዓኻ እቲ ናይ ሓደ ቃል ኣብ ክልተ ቋንቋታት ዝተፈላለየ ትርጉም ከመይ ጌሩ መጽይኡ ዝብል ሕቶ ከቕርበልካ ደልየ ኔረ ። ኮይኑ ግን ረሲዐዮ ።

ብዛዕባ ኣደማምጻ ናይ እቲ ቃል ኣነውን ቅሩብ ጥርጣረ ኔሩኒ ። ኣብ መወዳእታ - ብኢንተርነት ተደሪኸ - ኣብ ክንዲ " ቦቕቧቕ " ን " ቦቕባቕ " ክመርጽ ተገዲደ ። ንስኻ ካባይ ዝያዳ ትግርኛ ስለ ትፈልጥን ናይ ቋንቋ ተውህቦ ስለ ዘለካን እቲ ኣጸሓሕፋ ምስ ግዜ ከመይ ጌሩ ከም ዝተቐየረ ትፈልጦ ነገር ኣሎ ዶ?

ገለ ካብ መርበብ ሓበሬታ ፥

1_ ምድሪ ዓቃል እንዲኺ ደኣ ትዕግስትኺ እንዶ'ሞ ጸንቂቐዮ ቦቕባቕ እንዲኺ ደኣ

2_ኣቲ ኣደይ ማዕረይ ኣቲ ቦቕባቕ ከብዳ

3_ ቦቕባቕ ከብድኺ ንኩሉ ጸዋሪ. ንግስቲ ጠባይ ፈልፋሊት ፍቕሪ. ኣበር ኣልቦ ህያብ ፈጣሪ

4_ፍቅርኺ ቀለበይ ፍቅረይ ዝቐለብኪ መተካአታ ፍቅሪ እንታይ መግቢ ረኺብኪ አንቲ ፍቅረይ አንቲ ቦቕባቕ ከብዳ እታ ልብኽስ ጌራ ዘይልማዳ።

5_ኣድያም ድሮ ትነብዕ ነበረት፣ ቦቕባቕ ከብዲ እትዉንን፣ ኣዚያ ለዋህ ሰብ እያ። (eritreantewahdo.org )

ብቋንቋ ኩዕሶ ኣነ " ኣከፋፋሊ " እንተ ኮይነ ንስኻ ድማ " ዓላሚ " ( allenatore) ኢኻ !! :lol:

Meleket
Member+
Posts: 5051
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Where is the coward አዲሱ ለገሰ?

Post by Meleket » 27 Jan 2021, 04:00

ኤርትራዊ ኣቶ ተኪኣ ተስፋይ ኣብ ዝተዳለወ መዝገበ ቃላት ትግርኛ ብዛዕባ ቅጽል ዘስፈሮ ሓቅታት እንክንውከስ፦
ኣብ ክንዲ ደካዒ፣ ክንብል ይግባእ።
ኣብ ክንዲ በካር፡ ክንብል ይግባእ።
ኣብ ክንዲ ቆልቃል፣ ቈል ክንብል ይግባእ።
ኣብ ክንዲ ቡቃል፡ ክንብል ይግባእ።
ኣብ ክንዲ ሱቃር፣ ክንብል ይግባእ። ቢሎም ጌጋን ቅኑዕን ኣበሃህላ ይገልጹልና።

በቝባቝ ንዚብል ቃል ኣቶ ተኪኣ ተስፋይ፣ ዘይጭክን፣ ለዋህ፣ ደንጋጺ፣ርሕሩሕ ቢሎም ይትርጉምዎ። ደራሲ ተጋዳላይ እስጢፋኖስ ኣብ ሮዛን ሰሌን ዘርእስታ ድርሰቱ ነዙይ ኣገባብ ሓርዩሎ።

ፈቃር ልብኻ” ዘርእስታ መንፈሳዊት መዝሙር ወይ ዜማ ድማ “ቦቕቧቕ ከብድኻ . . .” ዚብል ኣገባብ ሓርያ’ላ።
https://ukposts.info/have/eritrean-orth ... 10tHU.html
https://www.youtube.com/watch?v=2B35LqB7CSA

ነዙይ ከምዙይ ዓይነት ዝተፋለሰ ጸገማት ሥርዓት ንምትሓዝ፡ ከምኡውን ሰባት ከምድላይና ኣገባብ ኣጸሓሕፋና ብኢንተርኔት ተደሪኽና ንኪንመርጽ ከይንግደድ :lol: ፣ ፈውሱ፡ ንቋንቋታትና ብሓፈሻ ኣብ ክንዲ ኣብ 5 ክፍሊ ጥራይ ምድራት ክሳብ ብደረጃ ዩኒቨርስቲ ከም ናይ ዓውዲ ትምህርቲ ተቆጺሩ ንኪወሃብን ብዙሕ ምርምራት ንኪግበረሉ ምትብባዕን ኢዩ።

ወደ ጽሑፋችን መነሻ ስንመለስ፦

ቦቅቧቄው የብአዴኑ አዲሱ ለገሰ እነ በረኸት ስሞዖንን ማረሚያ ቤት ድረስ ሄዶ ጠይቋቸው አያውቅም ማለት ነው እንጂ፣ በ Selam/ በኩል "አዲሱ ለገሰ የታለ?" የሚል ጥያቄ ባልቀረበ ነበር! እውነትም ቦቅቧቄ! :mrgreen:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: Where is the coward አዲሱ ለገሰ?

Post by Abe Abraham » 27 Jan 2021, 06:19

Meleket wrote:
27 Jan 2021, 04:00
ኤርትራዊ ኣቶ ተኪኣ ተስፋይ ኣብ ዝተዳለወ መዝገበ ቃላት ትግርኛ ብዛዕባ ቅጽል ዘስፈሮ ሓቅታት እንክንውከስ፦
ኣብ ክንዲ ደካዒ፣ ክንብል ይግባእ።
ኣብ ክንዲ በካር፡ ክንብል ይግባእ።
ኣብ ክንዲ ቆልቃል፣ ቈል ክንብል ይግባእ።
ኣብ ክንዲ ቡቃል፡ ክንብል ይግባእ።
ኣብ ክንዲ ሱቃር፣ ክንብል ይግባእ። ቢሎም ጌጋን ቅኑዕን ኣበሃህላ ይገልጹልና።

በቝባቝ ንዚብል ቃል ኣቶ ተኪኣ ተስፋይ፣ ዘይጭክን፣ ለዋህ፣ ደንጋጺ፣ርሕሩሕ ቢሎም ይትርጉምዎ። ደራሲ ተጋዳላይ እስጢፋኖስ ኣብ ሮዛን ሰሌን ዘርእስታ ድርሰቱ ነዙይ ኣገባብ ሓርዩሎ።

ፈቃር ልብኻ” ዘርእስታ መንፈሳዊት መዝሙር ወይ ዜማ ድማ “ቦቕቧቕ ከብድኻ . . .” ዚብል ኣገባብ ሓርያ’ላ።
https://ukposts.info/have/eritrean-orth ... 10tHU.html
https://www.youtube.com/watch?v=2B35LqB7CSA

ነዙይ ከምዙይ ዓይነት ዝተፋለሰ ጸገማት ሥርዓት ንምትሓዝ፡ ከምኡውን ሰባት ከምድላይና ኣገባብ ኣጸሓሕፋና ብኢንተርኔት ተደሪኽና ንኪንመርጽ ከይንግደድ :lol: ፣ ፈውሱ፡ ንቋንቋታትና ብሓፈሻ ኣብ ክንዲ ኣብ 5 ክፍሊ ጥራይ ምድራት ክሳብ ብደረጃ ዩኒቨርስቲ ከም ናይ ዓውዲ ትምህርቲ ተቆጺሩ ንኪወሃብን ብዙሕ ምርምራት ንኪግበረሉ ምትብባዕን ኢዩ።

ወደ ጽሑፋችን መነሻ ስንመለስ፦

ቦቅቧቄው የብአዴኑ አዲሱ ለገሰ እነ በረኸት ስሞዖንን ማረሚያ ቤት ድረስ ሄዶ ጠይቋቸው አያውቅም ማለት ነው እንጂ፣ በ Selam/ በኩል "አዲሱ ለገሰ የታለ?" የሚል ጥያቄ ባልቀረበ ነበር! እውነትም ቦቅቧቄ! :mrgreen:
መልስኻ ኣዕጋቢ እዩ ። ኣነ 'ውን ኣዝማደይ ሓቲተ ዝረኸብክዎ መልሲ ከምቲ ናትካ እዩ ። ነቲ ቃል ደጋጊመ ምስ ኣስተማቐርክዎ ድማ ንኣፈይ " ቦቕቧቕ " ዝጠዓመ ኮይኑ ረኺበዮ ።

መስርዕ ናይ ቦቕቕ ዝሓዘ " ቦርቕ " ዝባሃል ቃል ከኣ ኣሎ ። ሓቀይ ዶ ?

ኣብ ቋንቋ ዓረብ ንቃላት ቅርጾም ዘትሕዝ ናይ " ፈዓላን ተወሰኽቱን " ስርዓት ኣለዎም ። እንተዘይተጋግየ ኣብ ግእዝ " ገበረ " ኢና ንብሎ ይመስለኒ ። ኣብነት ፥ ሃረመ ( ገበረ ) ፡ ኣህረመ ( ኣግበረ ) ...ወ ዘተረፈ ።

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Where is the coward አዲሱ ለገሰ?

Post by Wedi » 27 Jan 2021, 08:23

Abe Abraham wrote:
25 Jan 2021, 11:32
Wedi,

ቦቕባቕ በትግርኛ ርህራሄ ያለው (ሆደ-ደረቅ ያልሆነ በውስጡ የሚሰማው) ሰው ነው የሚተረጎመው ።

Meleket wrote:
26 Jan 2021, 03:48

ወዳጃችን Wedi አዲሱ ለገሰን “ቦቅቧቃ ወይ ቦቅቧቄ” ሲል ፈሪ ማለትን ሲያሰማ፣ በAbe Abrhamaዊ ከፋፋይ አካሄዱ የሚታወቀው Abe Abraham በትግርኛ “ቦቕባቕ” ማለት ርኅሩኅ ማለት ነው ይለናል። በትግርኛ ቦቕባቕ ሳይሆን ቦቕቧቕ እንደሚባል ግን ኤርትራዉያን አሳምረን እናውቃለን።
:mrgreen:

Meleket thank you, Abe Abraham's translation of ቦቅቧቃ is wrong :lol: :lol:

here is the meaning of
ቦቀቦቅ፤ ቦቅቧቃ = =
የቦቀቦቅ፤ ቦቅቧቃ ትርጉም - የተንቦቀቦቀ ፡ የሚንቦቀቦቅ ፡ የፈሰሰ ፡ የወረደ ፤ ፈሪ ፡ ጡርቂ ፤ አዲሱ ለገሰ፡፡

:lol: :lol:

አሁንም እንጠይቃለን

ቦቅቧቄ አዲሱ ለገሰ ያለበትን ያያችሁ እባካችሁን ንገሩን?
:lol: :lol:

Post Reply