Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

እኔ ምለው ሚጠበስ ነገር አይሸታችሁም? AbebB, Yaballo, ThomasH and all TPLF እያረሩ ነው መሰል?

Post by Jirta » 24 Jan 2021, 15:36

በሙሉ ህውሃት አለቀ:: አሁን የሚቀረው ተላላኪው ኦነግ ነው:: ይህ ደግሞ እንቁላል የመስበር ያህል ቀላል ነው:: ትግራይ ከፉክራ : ከሽለላ: ከትርኢት : ከወታደራዊ ሰልፍ በብርሃን ፍጥነት ወደ ስንዴ ልመና ውደ እስር ቤት : ወደ እስከሬን ለቀማ( ተለቅሞ የሚያልቅ አይመስለኝም:: ከ700,000 በላይ ነው) ይህ ቁጥር በተባራሪ የሞተውን ሲቭሉን እይጨምርም::

ለምንድን ነው ወደእርዳታ ልመና የተገባው ግን? የወደመ እዝእርት የለ: የተቃጠለ የመሳሪያ ግምጃ ቤት እንጅ የእህል መጋዘን የለ? ነው ጥይት ነው ሲበሉ የነበረው?
ተው ጥጋባችሁን ቻሉ:: እኛ ርሀባችን እናስታግስበት ብንል ሰሚ ጠፋ:: የትግራይ እናቶች ሳይቀሩ እሳት የወለድን ነንአሉን:: እሳት የሚበላውን ሲጨርስ ራሱን ንዲበላ አያውቁም ንበር::
አሁን ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂ
1. ህውሃት
2. የትግራይ ምሁራን የተማረ ካለ
3. የትግራይ ሽማግሌዎች
4. ይትግራይ የሀይማኖት አባቶች
5. የትግራይ እናቶች
6. ሞተው ያለቁም ቢሆን የትግራይ ወጣቶች
7. የትግራይ ህዝብ( አንድም ቀን ለተቃውሞ ሰልፍ ንኳን ያልወጣው)
8. የተረገመው ይትግራይ ኝድር
9. የውጭ ጣልቃ ገብነት
10. አብይ ናቸው:: ሰለቸኝ ከላይ ስማችሁን የጠቀስኳችሁ ጨምሩበት::
አላህ እናንተን ከልመና አያውጣችሁ:: ለባለጌ ጥጋብ አይስጠው:: ቀጣይ ጥጋበኞች ከዚህ ተማሩ::