Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Right decision!! በቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ኢትዮጵያዊያን በማንም ጽንፈኛና የጁንታው ተላላኪዎች እንዳይጡቁ ህዝቡን ለማስታጠቅ መወሰኑን ክቡር ደመቀ መኮንን አሳወቁ

Post by ethioscience » 23 Jan 2021, 13:45

Please wait, video is loading...
Last edited by ethioscience on 23 Jan 2021, 14:30, edited 1 time in total.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Right decision!! በቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ኢትዮጵያዊያን እንዳይጡቁ ህዝቡን ለማስታጠቅ መወሰኑን ክቡር ደመቀ መኮንን አሳወቁ

Post by Noble Amhara » 23 Jan 2021, 13:49

Without Fano the people will be massacred in less then a week no doubt Bilitgna Government has led 1,000s to die PP doesn’t give a sh!t failed state failed party

ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: Right decision!! በቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ኢትዮጵያዊያን እንዳይጡቁ ህዝቡን ለማስታጠቅ መወሰኑን ክቡር ደመቀ መኮንን አሳወቁ

Post by ethioscience » 23 Jan 2021, 14:22

@Noble Amhara: ራስህን ከጠባብ ዘረኝነት ነጻ አውጣና ሰው ሁን ይህንን ካልቻልክ ከወደቁት ጁንታኦች ምንም አትለይም!! በመተክልም ይሁን በሌላው ኢትዮጵያ ክፍል በጽንፈኞች የሚያልቁ ኢትዮጵያዊያኖች የዘረኞች ፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ አሻንጉሊት አይደሉም!!

ችግሩ እንደአንተ አይነቱ ትልቁን ስዕል ላያይ የታወረ ሰው ሁል ግዜ በዘረኛ ትንሹ መነጽር ነገሮችን አናላይዝ ለማረግ ስለሚሞክር ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዘነ ነው፥፥ በመተከል የተፈናቀሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚያስፈልጋቸው የፋኖና የቄሮ ዘረኞች ፉከራ ሳይሆን እንደ ኢትዮጵያዊ ታጥቀው ራሳቸውን የማንም ዘረኛ ቡድን ጥገኛ ሳይሆኑ ኢትዮጵያዊነታቸውን መብታቸውን የሚያስከብሩበት ብቃት ነው ፥። ይህንን እንዲሆን ሀሳቡን ያቀረቡና የወሰኑ ክፍሎች ትክክለኛ ውሳኔ ውስነዋል::



Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Right decision!! በቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ኢትዮጵያዊያን በማንም ጽንፈኛና የጁንታው ተላላኪዎች እንዳይጡቁ ህዝቡን ለማስታጠቅ መወሰኑን ክቡር ደመቀ መኮንን አሳወቁ

Post by Lakeshore » 23 Jan 2021, 18:13

This is the best news I ever heard second to the shoot in the head of seyoum mesfin. Yes, Amhara should take full control of its safety and administration first. Then other ethnicities will follow and demand the right to protect themselves when the Galla-infested government fails to protect its own peoples from the hooligans led by Aba Geday.

በመጀመሪያ ህግ ኣለ ፥ህግ ከሌለ ጠብመንጃ ኣለ፥ ጠብመንጃ ከሌለ ጥቁር ድንጋይ ኣለ ፥ይል ነብር ኣንድ የሰፈራችን ኣብድ

To those Gallas led by Shameless Abdisa and his cronies, who misunderstood patience as fear the only language they understood is gun like the Agame junta. Demeqke Mekonen always comes at the very decisive moment with the right solution but sometimes it is equally important to preemptively destroy the enemy to save the life and suffering of innocent peoples. Demeke sometimes should be rogue among the hyenas. People will rally behind you when you become decisive and bold for the right cause.

Justice delayed is justice denied!
Last edited by Lakeshore on 23 Jan 2021, 18:43, edited 1 time in total.

ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: Right decision!! በቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ኢትዮጵያዊያን በማንም ጽንፈኛና የጁንታው ተላላኪዎች እንዳይጡቁ ህዝቡን ለማስታጠቅ መወሰኑን ክቡር ደመቀ መኮንን አሳወቁ

Post by ethioscience » 23 Jan 2021, 18:25

እንደ ሽመልስ ያለውን ጠባብ ጽንፈኛ ለማሸነፍ ከኢትዮጵያዊነታችን መውረድ አያስፈልገንም:: ሽመልስም ይሁን መስለ ዘረኞች እንደ ጁንታው እንደመጡ ይሄዳሉ ኢትዮጵያ ግን ኢትዮጵያን ሆና ትኖራለች!!




Post Reply