Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4614
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የአማራ ልዩ ኃይል ወደ ሱዳን ድንበር እንዲጠጋ ለምን ታዘዘ?||| አማራ ችግር አለበት? ወይስ የሚከተለው ሃይማኖት ችግር ፈጣሪ?

Post by Abaymado » 19 Jan 2021, 03:51

የአማራ ልዩ ኃይል ወደ ሱዳን እንዲጠጋ እንደታዘዘ ትላልቅ ሚድያዎች ዘግበውታል:: ግን ለምን? እኔ በበኩሌ ደስተኛ ነኝ: አማራ ድል በድል እንደሚያረገን ጥርጣሬ የለኝም:: የሱዳን ወታደር ሬሳ ሲከመር ይታየኛል:: ግን መሳርያ በደንብ ታጥቅዋል? እንደመሰለኝ አየር ኃይሉ ከላይ ሲያጠቃ አማራ ደሞ እግረኛ እንዲሆን ይመስላል::

ሌላውስ ወታደር? ጋላ እንደሆነ ፈሪ ነው: አይሞክረውም:: የአገሪቱ ድንበር ጥያቄ ውስጥ ሲገባ አማራ ነው የሚፈለገው:: ከዛም ነገሩ ሲጠናቀቅ ጋላ ከች ብሎ አለሁበት ለማለት ይንደፋደፋል::
'
ምንም ሆነ ምን የመንግስት ሃሳብ በጥሩ ጎኑ ብቻ አይታየኝም:: የአማራን ኃይል ለማዳከምም ሆን ተብሎ የታሰበ ነው::
ምንም ሆነ ምን አማራ ከሱዳን ጋር መዋጋት አለበት:: ግን የአማራ ክልል ተጨማሪ ኃይል ማስልጠን አለበት:: ግዜ የለም መፍጠን ያስፈልጋል :: በተጨማሪ ዘመናዊ መሳርያ እንዲታጠቅ መደረግ አለበት::

Abaymado
Member
Posts: 4614
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የአማራ ልዩ ኃይል ወደ ሱዳን ድንበር እንዲጠጋ ለምን ታዘዘ?||| አማራ ችግር አለበት? ወይስ የሚከተለው ሃይማኖት ችግር ፈጣሪ?

Post by Abaymado » 19 Jan 2021, 04:03

አማራ የጀግና ዘር ለመሆኑ ምንም ምስክር አያስፈልገውም : ግን ችግር ያለበት ብሔር ይመስለኛል:: ከዚህ በፊት ግራኝ መሐመድ ተነስቶ አገሪቷን እንዳልነበረ አድርግዋታል? ለምን? ምክንያቱ ደሞ ተዋጊው ኃይል ወታደሩ ብቻ ስለነበር ነው::: ሌላው ሕዝብ ቁጭ ብሎ ይመለከት ነበር:: ለምን ጣልያንን አሸነፍን? ምክንያቱ ሁሉም ሕዝብ ግልብጥ ብሎ ስለወጣ:: ምኒልክ ሁሉም ሕዝብ ይከተለኝ ብለው ስላወጁ!!

አሁንስ? አማራ ይገደላል-- ይገደላል:: ግን ራሱን አይከላከልም:: ምንድነው ችግሩ? የሚገደለው በቀስት ነው:: ይህ ያሳፍራል:: የሆነ ቦታ ችግር መኖር አለበት:: ምናልባት አማራ የሚከተለው ሃይማኖት ለጥቃት ሰለባ እንዲሆን ሳያመቻቸው አልቀረም:: ይህ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ብዙ ችግር ያለበት ሃይማኖት ነው::
ህዝቡ እየተገደለ አምላክ ያተርፈኛል ብሎ ያስባል:: ታምር ይወርዳል ብሎ ያስባል:: ግን ወፍ የለም::

ምናልባትም ህዝቡ "እኛ የተለየን ነን ስለሆነም ልንገደል አንችልም" የሚል እንድምታ ሃይማኖቱ በሕዝቡ ውስጥ ሳይፈጥር አይቀርም:: ይህ በጣም ያማል:: ትላንት አማራ ተገደለ : ዛሬም ተገደለ: ነገም መገደል አለበት እንዴ? ለምንድነው ራሱን የማይከላከለው? ለምን ያፈጀ ተረት ተረት ሰልባ ይሆናል?

በቃ በቃ ነው ! አማራ መግደል አለበት!! መታጠቅ አለበት :ባለው መሳርያ መግደል መቻል አለበት!! አክራሪ ሃይማኖተኝነት ለማንም አይበጅም::

Abaymado
Member
Posts: 4614
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የአማራ ልዩ ኃይል ወደ ሱዳን ድንበር እንዲጠጋ ለምን ታዘዘ?||| አማራ ችግር አለበት? ወይስ የሚከተለው ሃይማኖት ችግር ፈጣሪ?

Post by Abaymado » 19 Jan 2021, 07:21

Ethiopia really wants to have a full-scale war right now?
Ethiopia Map
@MapEthiopia
· Jan 18
Sudanese Defense Minister: Ethiopia is massing military forces on the borders in locations facing the Sudanese army deployment sites twitter.com/AJABreaking/st…






Ethiopia Map
@MapEthiopia
Sudanese Defense Minister: Ethiopia is massing military forces on the borders in locations facing the Sudanese army deployment sites


Post Reply