Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42464
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ልዑል አምላክ ባንዳና ተከታዮቹን በአይቀጡ ቅጣት እየገረፈ ነው !!

Post by Horus » 19 Jan 2021, 03:50

ባንዳ ፎከረ፣ ባንዳ ከሰረ ፤

ባንዳ ደነፋ ባንዳ ተደፋ፤

ባንዳ ዘፈነ ባንዳ አዘነ፣

ባንዳ ሰረቀ ባንዳ ለመነ፣


ንዳ ሲከዳ ዘመን ዘመነ ።

በትግሬ 4.5 ሚሊዮን ሰው የምግብ ድጎማ ወይም ምጽዋት ይፈልጋል፤ ለምን ? ይህ የማን ጥፋት ነው? ይህኮ 90% የትግሬ ሕዝብ ነው !!!