Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4614
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አማራ ከኦሮሞ ህዝብ በላይ በቁጥር ይበልጣል! የሕዝብ ቆጠራ ከምርጫው በፊት መደረግ አለበት!!

Post by Abaymado » 08 Jan 2021, 15:58

እንዴት ነው ቆጠራ ሳይደረግ ምርጫ የሚደረገው? ቆጠራው እኮ ለምርጫው መነሻ ነው:: ምንድነው ያስፈራቸው?
ቆይ ምርጫውን ሊያጭበረብሩ ፈልገዋል?

እንደሚባለው: በወያነ ግዜ በተደረገው ቆጠራ ወያኔ ደንግጦ እንደነበር ነው የሚነገረው :: ለምን ቢሉ አማራ ከጋላ ስለበለጠ:: ከዛስ? ስታስቲክስ ኤጀንሲ እንዲቁዋቅዋም ተደረገ:: ለምን? ለፖለቲካ ጨዋታ !!

አሁን እኛ ለምርጫው ዝግጁ አይደለንም: ግን ለቆጠራው ግን ዝግጁ ነን::ለምን ምርጫው ኣይራዘምም? ምን አስፈራቸው? ካልሰሙን እንዴት ነው አብረን የምንቀጥለው?

ከ 1:22:00 ጀምሮ ተከተሉት