በድራማ ቲኦሪ ውስጥ ድራማዊ ሁኔታዎች የሚባሉ ጽንሰ ነገሮች አሉ ። ድራማዊ ሁኔታ አንድ ፕሎት ለመፍጠር የሚያገለግል ሜታፎር ነው።
ከእግዚአብሄር ጋር መጋጨት የሚባለው ድራማዊ ሁኔታ አንድ በትክክል ማሰብና ማስላት የማይችል ደካማ ካራክተር እጅግ ግዙፍ ከሆነ አንታጎኒስት ወይም ጠላት ጋር ለመጋጠም ወይም ለመዋጋት ሲነሳ ማለት ነው።
በዚህ ሞዴል መሰረት ከእግዚአብሄር ጋር ጦር የከፈቱ ሁለት ወቅታዊ ገጸ ባህሪያት በውን አሉ ። እነሱም የትግሬው ዎያኔ እና ያሜሪካኑ ትራምፕ ናቸው።
የዎያኔ ቀሚስ ለባሽ እና የዝቅተኛ አይ ኪው አመሪካ መሪ ትራምፕ ሁለቱ ዋና የሰሞኑ አሳዛኝ ወዳቂዎች ናቸው።
ከኢትዮጵያ ጋር ጦር የከፈተ ሁሉ ይደመሰሳል! ከዴሞክራሲ ጋር ጦር ያነሳል ሁሉ ቤቱ ከርቸሌ ነው !!