Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ያለውአቶ ሴኮቱሬ ጌታቸው ፣ አቶ ዘርአይ አስገዶም ፣ አቶ ዳንኤል አሰፋ እርምጃ ተወሰደባቸው

Post by Za-Ilmaknun » 07 Jan 2021, 12:48

የመከላከያ ሀይል ሰምሪት መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳረጋገጡት ፣ አቶ ተክወይኒ አሰፋ ፣ ዶክተር ሰለሞን ኪዳኔ ፣ አቶ ገ/መድህን ተወልደ ፣ አቶ ወ/ጊዮርጊስ ደስታ ፤ አምባሳደር አባዲ ዘሞ ፣ ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋ ፣ አቶ ቴድሮስ ሃጎስ ፣ ወ/ሮ ምህረት ተክላይ ፣ አቶ አብርሃም አደም መሃመድ በቁጥጥር ስር ውለዋል ።

አቶ ሴኮ ቱሬ ጌታቸው ፣ አቶ ዘርአይ አስገዶም ፣ አቶ አበበ ገ/መድህን ፣ አቶ ዳንኤል አሰፋ ደግሞ እርምጃ የተወሰደባቸው ናቸው ። :mrgreen:

የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ያለውን የጁንታው አፈቀላጤ ሴኩቱሬን ጨምሮ 4 ከፍተኛ የህወሃት ጁንታ አመራሮች ሲደመሰሱ 9 ደግሞ በቁጥጥር ስር ዋሉየሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ብሎ የገለፀው የጁንታው አፈቀላጤ ሴኩቱሬ ጌታቸውን ጨምሮ 4 ከፍተኛ የጁንታው ቡድን አመራሮች ከነአጃቢዎቻቸውና ጠባቂዎቻቸው ተደመሰሱ፤ ሌሎች 9 የጁንታው ከፍተኛ አመራሮችም በቁጥጥር ስር ውለዋል።


https://mereja.com/amharic/v2/434378

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ያለውአቶ ሴኮቱሬ ጌታቸው ፣ አቶ ዘርአይ አስገዶም ፣ አቶ ዳንኤል አሰፋ እርምጃ ተወሰደባቸው

Post by Za-Ilmaknun » 07 Jan 2021, 13:00

Remembering Zereay Asgedom from two years ago...when he was accusing OBN for transmitting Hachallu Hundessa's song live from Millennium Hall.
Sekuture Getachew boasting about how TPLF forces destroyed the Northern Command of the ENDF within short 45 minutes.

Now both of these men are no more. It is surreal !







Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ያለውአቶ ሴኮቱሬ ጌታቸው ፣ አቶ ዘርአይ አስገዶም ፣ አቶ ዳንኤል አሰፋ እርምጃ ተወሰደባቸው

Post by Za-Ilmaknun » 08 Jan 2021, 11:56

በቁጥጥር ስር የዋሉት፣ today
1. የጁንታው ቁንጮ አመራርና የጥፋት ስትራቴጂስት ስብሐት ነጋ
2. ሌተናል ኮሎኔል ፀአዱ ሪች- የስብሐት ነጋ ባለቤት እና ቀደም ሲል በጦር ኃይሎች ሆስፒታል ሐኪም የነበረች በኋላም በጡረታ የተገለለች
3. ኮሎኔል ክንፈ ታደሰ-ከመከላከያ የከዳ
4. ኮሎኔል የማነ ካህሣይ-ከመከላከያ የከዳ
5. አስገደ ገ/ክርስቶስ-ከመሀል ሀገር ተጉዞ ቡድኑን የተቀላቀለ እና ለጊዜው ሓላፊነቱ ያልታወቀ ግለሰብ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን፣
6. የሜጀር ጀነራል ኃየሎም አርአያ ባለቤት የነበረች እና ኑሮዋን በአሜሪካ አድርጋ የቆየች በኋላም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ወደ ጁንታው ተቀላቅላ የነበረችው ወ/ሮ አልጋነሽ መለስ ጁንታውን በመያዝ ኦፕሬሽን ሂደት ውስጥ ለማምለጥ ስትሞክር ገደል በመግባት ሕይወቷ ማለፉን :mrgreen: ብርጋዴር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ገልጸዋል።”

https://mereja.com/amharic/v2/435024

Post Reply