Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13064
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Breaking Breaking Breaking : US gives Sudan $1.2 billion military aid package

Post by Thomas H » 07 Jan 2021, 11:29

The best X-Mas gift. The bloody country Ethiopia is now collapsing beyond repair.

ግብፅን እና ሱዳንን እየጎበኙ ያሉት የአሜሪካው ግምዣ ቤት ገዢ (US Secretary of the Treasury) ስቲቨን ሙንቺን( Steven Mnuchin) አሜሪካ ለሱዳን የ 1.2 billion ዶላር እርዳታ እንደምትሰጥ ገለፁ።
ከበርካታ የሱዳን ባለስልጣናት ጋር የተወያዩት ሰክሬተሪ Mnuchin ብድሩ የሱዳንን መከላከያ ለማዘመን እና በቀጠናው ሕግ እና ሥርዓት ለማስከበር ይውላል::ሱዳን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የምታካሄደውን ሕግ እና ሥርዓት ማስከበር ትክክለኛ እርምጃ መሆኑን ስቲቨን ሙንቺን ገልፀዋል::
ሰክሬተሪው በታላቁ የህዳሴ ግድብ ጉዳይም ኢትዮጵያ በሌለችበት ከሱዳን እና ግብፅ ጋር በተናጠል ተወያይተዋል።
በባለስልጣኑ የአፍሪካ ጉብኝት ኢትዮጵያ አልተካተተችም።
ቀደም ሲል የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስተር አብይ ሩሲያ ሱቹ ከተማ በሄዱበት ወቅት አሜሪካ በህዳሴ ግድብ ድርድር ውስጥ እንድትገብ በግላቸው መወሰናቸውን ተከትሎ መጀመሪያ በታዛቢነት ገብታ ቀስ በቀስ ዋና አደራዳሪ መሆኗ ይታወቃል።
ለበርካታ ሳምንታትም ሶስቱ ሃገራት ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ድርድር ሲያደርጉ ከቆዩ በኻላ ስምምነት የሚፈረምበት ቀን ኢትዮጵያ በድንገት እንደማትገኝ ሳታሳውቅ መቅረቷ (No call No Show ማድረጓ) ተደራዳሪዎችን እና አደራዳሪዋን ቅር አሰኝቶ እንደነበር ይታወሳል።
አሜሪካ በድርድሩ ወደ ግብፅ ያደላች ሲሆን በቅርቡ ፕረዝደንት ትራምፕ ግብፆች ግድቡን ሊያፈነዱት ይችላሉ ሲሉ ተደምጠዋል።
ብዙዎች የግብፅ ጂኦ- ፖለቲካዉ ጠቀሜታ ከኢትዮዽያ የተሻለ እንደሆነ እና በድርድሩም አሜሪካ ግብፅን ልትደግፍ እንደምትችል እየታወቀ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትሩ የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ባለስልጣናትን እና ልምድ ያላቸውን ዲፕሎማቶች እንኳን ሳያማክሩ ሃገሪቱ ወደ ድርድሩ እንድትገባ መፍቀዳቸው ዋጋ እንዳስከፈለን ይናገራሉ።
በዚህ ወቅትም ግብፅ እና ሱዳን በይፋ በአንድ ላይ ከመቆማቸውም በላይ በአሜሪካ እና በአረብ ሃገራት እየተደገፉ ነው።
ኢትዮጵያ ግን የላይኛው ተፋሰስ ሃገራትንም ሆነ የጎረቤት ሃገራትን ማሰባሰብ እና ከጎኗ ማሰለፍ አልቻለችም።
በአሁን ወቅት በሶስቱ ሃገራት መካከል ያለው ግንኙነት እየተወሳሰበ የመጣ ሲሆን የሱዳን ግልፅ ወረራም ከግድቡ ጉዳይ ጋር ሊያያዝ እንደሚችል ይታመናል።
ማለዳ ሚዲያ