Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ጠቅላይ ሚኒሥትር ዐብይ በዛች አገር መሥራት ከጀመሩ ገና አንድ ወር ነው፤ የሕወሓት ጉዳይ - የደረጀ ደምሴ እና የአወል አሎ ፍጥጫ በVOA

Post by EPRDF » 06 Jan 2021, 02:31

ጥሩ ውይይት ነበር፣ ክፍል ሁለት ቀጣዩም ይመጣል ብለን ተስፋ እያደረግን፣ የአቶ ደረጀ ደምሴ ክርክር ግን ውኃ አይቋጥርም። በአንድ ወገን የኢትዮጵያ የሕግ ሥርዓት በጣም የተበላሸና የመንግስት functionality ላይ ራሱ የጥያቄ ምልክት እያሳረፈ፣ በመንግስት የተወሰደው የወታደራዊ እርምጃ ትክክል እንደሆነ ሊያሳምነን ደግሞ በሌላ ወገን ይሞግታል። በራሱ ቃል የሐገሪትዋ የህግ ሥርዓት የወደቀና አልቦ ከሆነ፣ መግስት የመንግስትነት ሕጋዊ ቁመናው ላይም ጥያቄ ካለ፣ ታድይ ይህ የዓቢይ መንግስት በየትኛው የህግ ዐንቀጽ ተመርኩዞ፣ በየትኛው ፓርላማ የጦር ዐዋጁን አፀድቆ ነው ከወሮበላ ሽፍታ የኤርትራ ትግራዋይ ጋራ በማበር በአንድ ክልል ላይ የክተት ጦር ያወጀው? ይልቅስ "self contradiction" ብሎ ያነሳው የመክራክሪያ ነጥብ፣ ራሱን በራሱ ሲቃረን የነበረው ኦቦ አወሎ ሳይሆን እራሱ ነበር ለማለት የሚያስደፍር ይመስለኛል።

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ጠቅላይ ሚኒሥትር ዐብይ በዛች አገር መሥራት ከጀመሩ ገና አንድ ወር ነው፤ የሕወሓት ጉዳይ - የደረጀ ደምሴ እና የአወል አሎ ፍጥጫ በVOA

Post by Weyane.is.dead » 06 Jan 2021, 02:36

manew shifta ante ti.mb weyane rodent :mrgreen:
EPRDF wrote:
06 Jan 2021, 02:31
ጥሩ ውይይት ነበር፣ ክፍል ሁለት ቀጣዩም ይመጣል ብለን ተስፋ እያደረግን፣ የአቶ ደረጀ ደምሴ ክርክር ግን ውኃ አይቋጥርም። በአንድ ወገን የኢትዮጵያ የሕግ ሥርዓት በጣም የተበላሸና የመንግስት functionality ላይ ራሱ የጥያቄ ምልክት እያሳረፈ፣ በመንግስት የተወሰደው የወታደራዊ እርምጃ ትክክል እንደሆነ ሊያሳምነን ደግሞ በሌላ ወገን ይሞግታል። በራሱ ቃል የሐገሪትዋ የህግ ሥርዓት የወደቀና አልቦ ከሆነ፣ መግስት የመንግስትነት ሕጋዊ ቁመናው ላይም ጥያቄ ካለ፣ ታድይ ይህ የዓቢይ መንግስት በየትኛው የህግ ዐንቀጽ ተመርኩዞ፣ በየትኛው ፓርላማ የጦር ዐዋጁን አፀድቆ ነው ከወሮበላ ሽፍታ የኤርትራ ትግራዋይ ጋራ በማበር በአንድ ክልል ላይ የክተት ጦር ያወጀው? ይልቅስ "self contradiction" ብሎ ያነሳው የመክራክሪያ ነጥብ፣ ራሱን በራሱ ሲቃረን የነበረው ኦቦ አወሎ ሳይሆን እራሱ ነበር ለማለት የሚያስደፍር ይመስለኛል።

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ጠቅላይ ሚኒሥትር ዐብይ በዛች አገር መሥራት ከጀመሩ ገና አንድ ወር ነው፤ የሕወሓት ጉዳይ - የደረጀ ደምሴ እና የአወል አሎ ፍጥጫ በVOA

Post by EPRDF » 06 Jan 2021, 02:50

Weyane.is.dead wrote:
06 Jan 2021, 02:36
manew shifta ante ti.mb weyane rodent :mrgreen:
ante MoshlaQa worobela QeTafee ye ertra tigraway shifta ye sew hager eyezerefk naw aydel :oops:

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ጠቅላይ ሚኒሥትር ዐብይ በዛች አገር መሥራት ከጀመሩ ገና አንድ ወር ነው፤ የሕወሓት ጉዳይ - የደረጀ ደምሴ እና የአወል አሎ ፍጥጫ በVOA

Post by EPRDF » 06 Jan 2021, 23:40

Yaballo,

Thanks for the info. I didn't notice that he is the same Dereje, author of the book abate yachin saat which I read it years ago.

Post Reply