Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4658
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የዶ/ር ዐብይ እና የ አቶ ደመቀ ፀብ ሚስጥር ሲገለጥ!!!! የብልፅግና ለሁለት መሰንጠቅ! ------- ----አማራ ክልል ከብልፅግና መውጣት አለበት

Post by Abaymado » 03 Jan 2021, 09:20

የብልፅግና ዋናው ባለስልጣን አማራ ሆኖ አማራን የሚያሽከረክሩት ስልጣን የሌላቸው ጋሎች ናቸው ምንድነው ነገሩ?
ታዬ ደንዳ ስልጣን ሳይኖረው አፉን የሚከፍተው ለምንድነው?
እንዴትስ ኦሮምያ ክልል ገዳን አማራ ክልል ላስተምር ይላል? ስንት አማራ እየተገደለ: አማራዎች በኦሮምያ መብታቸው ተገፎ እያለ እንዴት ይህን ጥያቄ ሊጠይቁ ቻሉ?

አማራ ከብልፅግና ቢወጣ ያተርፋል እንጂ አይጎዳም:: ወይም መደራደርያ ሊቀርብለት ይገባል:: አማራ ክልል ራሱን ችሎ ለምርጫ ቢወዳደር ጥሩ ነው::
ባሁኑ አካሄድ ወልቃትና ራያ ማንን ነው የሚመርጡት?

የሆነ ነገር መደረግ አለበት::



gagi
Member
Posts: 646
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: የዶ/ር ዐብይ እና የ አቶ ደመቀ ፀብ ሚስጥር ሲገለጥ!!!! የብልፅግና ለሁለት መሰንጠቅ! ------- ----አማራ ክልል ከብልፅግና መውጣት አለበት

Post by gagi » 03 Jan 2021, 09:44

This is a wrong and poisonous piece of advice.

It is a very subtle proposal to isolate the Amhara. Amhara and Oromo are the two population groups that are the pillars of Ethiopia. The political elites of the two population groups need to work together.

Ato Taye Dendea is not perfect; but he is a matured politician who is genuinely committed for the integrity of Ethiopia.

The forces who worked tirelessly over the decades to drive wedge between the Amhara and the Oromo; to instigate conflicts between them did not succeed in the past and won’t succeed this time too!

Abaymado
Member
Posts: 4658
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የዶ/ር ዐብይ እና የ አቶ ደመቀ ፀብ ሚስጥር ሲገለጥ!!!! የብልፅግና ለሁለት መሰንጠቅ! ------- ----አማራ ክልል ከብልፅግና መውጣት አለበት

Post by Abaymado » 03 Jan 2021, 12:49

አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center
5thiSponsgoSreds ·
በራያ ህዝብ የምክክር መድረክ የተገኙ ተሳታፊዎች የምርጫ ክልላቸው በሰሜን ወሎ ተደርጎ የሚበጃቸውን ለመምረጥ እንደሚፈልጉ አስታወቁ።
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ
ታህሳስ 25 ቀን 2013 ዓ.ም
አዲስ አበባ ሸዋ
ከትናንት ጀምሮ ዛሬ ታህሳስ 25 ቀን 2013 ዓ.ም በተደረገው የራያ ህዝብ የምክክር መድረክ የተገኙ በሽዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች ራያ ወሎ ነው፤ ወሎም አማራ ነው የሚል አቋማቸውን አራምደዋል፤ በደማቅ ጭብጨባም አረጋግጠዋል፤ ሀሳቡን ደግፈዋል።
በታሪካዊ መድረኩ የተገኙ ተሳታፊ የሀገር ሽማግሌዎች የራያ ህዝብ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ የምርጫ ጣቢያ ተዘጋጅቶለት የሚበጀውን ለመምረጥ እንደሚፈልግና ለዚህም እንደሚታገል አስታውቀዋል።
ከአባቶችና ከወጣቶች በትናንትናው እለት የተዋቀረው ኮሚቴ አመራሮች የማንነት፣የእርስትና የቀጣዩን ምርጫ ጉዳዩን በተመለከተ ምን መመስል እንዳለበት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
በተለይም በቀጣዩ ምርጫ ሲረግጣቸው በቆየውና በከፍተኛ መስዋዕትነት ነጻ በወጡበት የትግራይ ክልል ይሁኑ የሚለውን በፍፁም እንደማይቀበሉት ጠቅሰው፤ መንግስትም ሆነ የምርጫ ቦርድ እንዲያውቀው በጥብቅ አሳስበዋል።

Abere
Senior Member
Posts: 15928
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዶ/ር ዐብይ እና የ አቶ ደመቀ ፀብ ሚስጥር ሲገለጥ!!!! የብልፅግና ለሁለት መሰንጠቅ! ------- ----አማራ ክልል ከብልፅግና መውጣት አለበት

Post by Abere » 03 Jan 2021, 13:37

I don't understand why these guys are personalizing and particularizing the issue. In my opinion, it is not uncommon to experience some level of difficulty in managing changes - given the decades of TPLF's mountainous problem. The source of problem is Ethnic Federation and Ethnic political party. As long as the Ethiopian political system has ethnicity as its DNA, the change of person will not change anything for the better. I think both Abiy and Demeke have managed things so far well and this has been testified in the foreign minster's capacity to secure international support during the fight with TPLF and the PMS capacity in rallying Ethiopians behind the defense force. However, it is obvious there are harmful individuals such as Taye Denda, Shimelis Abdissa & Arega who have been using official media to spread discord. Individuals like these have to be purged from the party - they are behind their time and are dangerous for the country as a whole.

Post Reply