Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Solomon Wishful thinking production ሰለምን ለጁንታው ደጋፊዎች ምኞትን እንደዜና እየሸጠ እየበዘበዘ ነው::የHalafiና Thomas እህቶችን ጀግና ውለዱ እያለ.....

Post by ethioscience » 02 Jan 2021, 06:32

:mrgreen: :mrgreen: ትላንት እንደሰማነው ዜናውን ተናገረ የተባለው ገብሬ የሚባለውም ሰው እሱ እንዳልሆነ ሰምተናል :idea: :idea: :idea: :idea: ይሄ ሌባ የHalafi ና Thomas እህቶችን ጀግና ውለዱ እያለ ብዙ ሰለሞኖች እያስታቀፈ ነው :shock: :shock:
Please wait, video is loading...