Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23811
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ጆንትራ ሲሉት ..... ፎጣ ለባሽ ሲሉት....

Post by Fed_Up » 02 Jan 2021, 00:40

ጆንትራ ብለው ሲንቁት አበጥሮ ላካቸው

ፎጣ ለባሽ ሲሉት በፎጣው ጠቅልሎ ቀበራቸው


< ታላቁ ውሸት እንዲህ ተጀመረ>


መስሏቸው ይሆናል ያአንግት ሽርጣቸው

እንደባንዴራ ሲንቀጠቀጥ በገዛ ፈሳቸው

ተራራ ነው ብለው ህዝቡን ሸወዷቸው

መጠገን የማይቻል በዘር ማንዘራቸው

ሲወሳ የሚኖር-- ይህ ነው ታሪካቸው :P



እግረኛው አልማዜው አማን ነው? :lol: ወርቅ ኣይደለች ግጥሜ?...ገጠምኩብሽ ...ለቆታሽ ገጣሚ አይጣ ... አሜን በይ

The-lice head destroyer
Member
Posts: 209
Joined: 09 Nov 2015, 10:52

Re: ጆንትራ ሲሉት ..... ፎጣ ለባሽ ሲሉት....

Post by The-lice head destroyer » 02 Jan 2021, 02:32

Fed,
You missed to add አጎዛ ፡ ለባሽ in the poem

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ጆንትራ ሲሉት ..... ፎጣ ለባሽ ሲሉት....

Post by Guest1 » 02 Jan 2021, 02:50

ፎጣ ለባሽ ያልሆነ ይጠራ!!!!!

ባህላዊ ልብስ
የትግራይ ሴቷ ነጠላ/ፎጣ ወንዱም ነጠላ/ፎጣ ለባሽ
አማራ ሴት ነጠላ/ፎጣ ወንዱም ነጠላ/ፎጣ
አፋር ሴት ፎጣ ወንዱ ነጠላ
ኦሮሞ ሴት ፎጣ/ነጠላ ወንዱ ነጠላ
ሶማሌ ፎጣ ለባሽ
ደቡብም እንደዝሁ

ነጠላ/ ፎጣ/ ጋቢ/ ነዚፋ ወዘተ የተለያየ ስም ቢኖረውም
ሁሉም ፎጣ/ነጠላ ለባሽ

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23811
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጆንትራ ሲሉት ..... ፎጣ ለባሽ ሲሉት....

Post by Fed_Up » 02 Jan 2021, 04:29

The-lice head destroyer wrote:
02 Jan 2021, 02:32
Fed,
You missed to add አጎዛ ፡ ለባሽ in the poem
እንደዛም ብለዋል እንዴ እነ አንሶላ ለባሽ (አጋሜዎች)?

ፋኖ እና ቁር የሚቆረጥማቸው እግረኞቹ ከአንሶላ አጎዛ ሳይመርጡ ይቀራሉ ብለህ ነው... አጎዛው ከየት ይምጣ ግን?

<ያዝ እንግዲህ>


አንበጣ ቆዳ የለውም እንጂ ቆዳማ ቢኖር

አንሶላውን ጥለው ያጠልቁት ነበር:: :P

Post Reply