Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 01 Jan 2021, 04:05

Last edited by Horus on 04 Jan 2021, 05:19, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 01 Jan 2021, 04:23

Masud
Member+
Posts: 8503
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Masud » 01 Jan 2021, 04:31

Thank you for acknowledging that Guragies are descendants of Arabs.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13756
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Noble Amhara » 01 Jan 2021, 04:43

I am a lot smarter then many sodo here’s southern amahra dance the orgin of gurage dance not those Arab Indian looking folks in Sahel

Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 01 Jan 2021, 05:04

ማሱድ

ጉራጌ አረብ ሳይሆን ያረቦች አባት የታላቁ ትንታዊ ግብጽ ህዝብ ነው። ጉዳአዬ ነው ካልክ ሂድና ቋንቋቸውን አጥና፤ አለያ ደሞ ዝም ብለህ ራስህን አዝናና !! ይህም ሆነ ያ ለውጥ የለውም ። ልብ በል ጉራጌ የሴም ዝር ሳይሆም ፕሮቶ የሴም ዘር ነው ። ሂድና የማርቲን በርናል 3 ቅጽ 3 ሺ ገጽ መርመር አንብብ። ወይ ዝም በል !!

Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 01 Jan 2021, 05:19

ኖብል አማራ

ዞሮ ዞሮ እዚያው አሉ? ምንጃር ከየት እንደ መጣ ሳትናገር ጉራጌ ከምጃር መጣ ማለት ምን ያረጋል። እኔ እንደ ሚጃር ህዝብ የምወደው ሰው የለም ። ግን ልብ አርግ እኔ ቋንቋና ታሪክ አትንቼ እንጂ ስሜት አይደል እዚህ መለጥፈው ። ምንጃር ስራ ወዳድ፣ ደግ፣ ድብልቅ ወርቅ ህዝብ ነው ግን የጉራጌ ግንድ ወደፊት ስጸማ አንተም ትገረማለህ ። እኛ ደሞ ምንም ችልኮላ የጎሳ ቅዠት ስለሌን ሁሉ ነገር ሲረጋ ሁሉ ነገር የነገራል ። አንተ ግን በፋክት ስለማታውቀው ነገር ምንም አትበል !! ልብ በል ምንጃር የሚለው ቃል ምን እንደ ሆነ አታቅም፣ እኔ ግን ትርጉሙን አውቀዋለሁ ! የኬር ገና !

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13756
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Noble Amhara » 01 Jan 2021, 05:25

Menjar cannot be seperated from Amhara Minjar spans from awash river to Debre berhan in Shewa minjar has no tribalism and is related to the Gurage

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Guest1 » 01 Jan 2021, 05:53

ጉራጌ አረብ ሳይሆን ያረቦች አባት የታላቁ ትንታዊ ግብጽ ህዝብ ነው። ጉዳአዬ ነው ካልክ ሂድና ቋንቋቸውን አጥና፤ አለያ ደሞ ዝም ብለህ ራስህን አዝናና !! ይህም ሆነ ያ ለውጥ የለውም ። ልብ በል ጉራጌ የሴም ዝር ሳይሆም ፕሮቶ የሴም ዘር ነው ። ሂድና የማርቲን በርናል 3 ቅጽ 3 ሺ ገጽ መርመር አንብብ። ወይ ዝም በል !!
ጉራጌኛ በሚገርም ሁኔታ የድሮ ግእዝ አለው። ትግረኛና አማርኛም ከዝሁ ቢሆኑም አማርኛ ያደገ ቋንቋ ነው። (ያደገ በተባለ ቁጥር የምታኮርፉ ረጋ በሉ :P )። በሁሉም ቋንቁዎች እንደታየው እድገት ማለት አስቸጋሪና ውሰብሰብ የሆኑ ድምጾችን በመቀነስ ለንግግር ማቅለልና ማመቻቸት ማለት ነው። እናም የሴሚትካዊ ቋንቋ እድገት ከግእዝ፤ ትግረኛ፤ (ጉራጌኛና መስሎቹ እንደ አካባቢያቸው ሲቀያየሩና ሲሻሻሉ) አማርኛ ግን በቀጥታ ለውጥ ወይም እድገት ያሳየ ነው። (ስለዝም ትላንትና የተወለደ ሳይሆን ለውጡ የረጅም ጊዜ ሂደትም ነው)።

ስለ ጭፈራው አንድ የተገረምኩበት ቪዲዮ ትዝ አለኝ። የወሎ አርጎባዎች ጭፈራ!!! እጅግ በጣም የሚገርም!! ክብ ሰርተው እንደ ጉራጌ እጃቸውን እየዘረጉ ይጨፍራል! ይህም አይነት ጭፈራ ከጥንቱ ስሜቲካዊ ተናጋሪዎች ለመኖሩ አንዳንዱን መጥቀስ ይቻላል። የኤርትራው ቁጥጥ ብለው የሚደረግ ጭፈራ በትግሬ፤ አማራና ጉራጌ አለ። ሆኖም ነው አይደለም የሚያሰኝ ነገርም አለው። ለማገናዘብ እንዲቻል የነዝህ ህዝቦችን የተለያየ ጭፈራ መታየት አለበት። አንድ ቪዲዮ በቂ አይደለም።

Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 01 Jan 2021, 06:02

ማሱውድ ይህ በሰዎቹ ጭፈራ ውስጥ የምታየው ሳንጃ (ጉራጌ ሰንዳ ይለዋል) በጢያ ሃውልት ላይ የምታየው ሃርፕ/አርብ ነው ፣ ሃርፕ/ አርብ ማለት ባረብኛ ሳንጃ ማለት ሲሆን የአማርኛ አርበኛ (ባለ ሳንጃ) ማለት ነው። ልድገምልህ አርበኛ ማለት ባለ ሳንጃ፣ ባለ ሰንዳ ማለት ነው ።

Masud
Member+
Posts: 8503
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Masud » 01 Jan 2021, 06:02

Very funny and shamelessness! This Fuga Horse is claiming that Uragie is the father of Amhara? Gud bel Gonder!

Horus wrote:
01 Jan 2021, 05:19
ኖብል አማራ

ዞሮ ዞሮ እዚያው አሉ? ምንጃር ከየት እንደ መጣ ሳትናገር ጉራጌ ከምጃር መጣ ማለት ምን ያረጋል። እኔ እንደ ሚጃር ህዝብ የምወደው ሰው የለም ። ግን ልብ አርግ እኔ ቋንቋና ታሪክ አትንቼ እንጂ ስሜት አይደል እዚህ መለጥፈው ። ምንጃር ስራ ወዳድ፣ ደግ፣ ድብልቅ ወርቅ ህዝብ ነው ግን የጉራጌ ግንድ ወደፊት ስጸማ አንተም ትገረማለህ ። እኛ ደሞ ምንም ችልኮላ የጎሳ ቅዠት ስለሌን ሁሉ ነገር ሲረጋ ሁሉ ነገር የነገራል ። አንተ ግን በፋክት ስለማታውቀው ነገር ምንም አትበል !! ልብ በል ምንጃር የሚለው ቃል ምን እንደ ሆነ አታቅም፣ እኔ ግን ትርጉሙን አውቀዋለሁ ! የኬር ገና !

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13756
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Noble Amhara » 01 Jan 2021, 06:11

Gurage has 12 different ethnicity and languages the Gurage are the smallest and the most divided ethnic group the sodo have big mouth and talk a lot the rest of 7bet Gurage are silent the silti also abandoned Wuragays like you Sodos complete failure! There is barely a Gurage identity that exists other then your clans being from other ethnicities Silte-Harari Chala-Wolamo which gurage speaks the real guragigna you can’t say because you are Sodo Supremacist you guys fight between each other so foolish :lol: :mrgreen:

We Amhara from Minjar to Humera to Metekel to Korem are more united then your tiny size Gurage what a shame to be Gurage we also have barely any differences that makes us into conflict gondere Amharic and shewan Amharic just have a few different words it’s still the same same language divided Gurage is the size of mercato kkkk

- The Superior Amhara-

Horus wrote:
01 Jan 2021, 05:19
ኖብል አማራ

ዞሮ ዞሮ እዚያው አሉ? ምንጃር ከየት እንደ መጣ ሳትናገር ጉራጌ ከምጃር መጣ ማለት ምን ያረጋል። እኔ እንደ ሚጃር ህዝብ የምወደው ሰው የለም ። ግን ልብ አርግ እኔ ቋንቋና ታሪክ አትንቼ እንጂ ስሜት አይደል እዚህ መለጥፈው ። ምንጃር ስራ ወዳድ፣ ደግ፣ ድብልቅ ወርቅ ህዝብ ነው ግን የጉራጌ ግንድ ወደፊት ስጸማ አንተም ትገረማለህ ። እኛ ደሞ ምንም ችልኮላ የጎሳ ቅዠት ስለሌን ሁሉ ነገር ሲረጋ ሁሉ ነገር የነገራል ። አንተ ግን በፋክት ስለማታውቀው ነገር ምንም አትበል !! ልብ በል ምንጃር የሚለው ቃል ምን እንደ ሆነ አታቅም፣ እኔ ግን ትርጉሙን አውቀዋለሁ ! የኬር ገና !

Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 01 Jan 2021, 06:27

እኔ ሆረስ ነኝ፣ አይነ ኩል ! ምንጃር ጉራጌ ነው፣ አማራ ከጉራጌ መጣ አላልኩም ። ያን ያሉት ቆሻሻ ወያኔ መሃይሞች ናቸው እና ኖብል አማራ የሚል የትህነግ ሌባ ! ከዚያ ባለፈ ገስት 1 ብዙ ግዜ ባይመቸኝም ስለ አርጎባ ያለው ትክክል ነው ። አርጎቤ እኛና አደሬ በጣም ቅርብ ህዝብ ነን ። መርካቶም ብዙ እንተዋወቃለን ። አርጎባ (ወርጂ) አንድ ቃል ነው ።፤ ዘረኞች እንደ ሚሉት ወርጂ የስድብ ቃል አይደለም፣ አደሬ የሰድብ ቃል አይደለም ። የድሮ ትክክለኛ ስማቸው ነው። ስለዚህ እነዚህ በ2021 ፍርሃት ሚንቀጠቀጡ ሁላ ተረጋጉ በሏቸው ። እኛ የ2000 ዘመን ግፊትና ጥቃት ተቋቁመን እዚህ የደረስን ማንም የማያጠፋን ማንም የማይነቅለን ግንድ ህዝብ ነን !!

Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 01 Jan 2021, 06:57

ኤዎላሎዬ

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13756
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Noble Amhara » 01 Jan 2021, 07:08

Horus wrote:
01 Jan 2021, 06:27
እኔ ሆረስ ነኝ፣ አይነ ኩል ! ምንጃር ጉራጌ ነው፣ አማራ ከጉራጌ መጣ አላልኩም ። ያን ያሉት ቆሻሻ ወያኔ መሃይሞች ናቸው እና ኖብል አማራ የሚል የትህነግ ሌባ ! ከዚያ ባለፈ ገስት 1 ብዙ ግዜ ባይመቸኝም ስለ አርጎባ ያለው ትክክል ነው ። አርጎቤ እኛና አደሬ በጣም ቅርብ ህዝብ ነን ። መርካቶም ብዙ እንተዋወቃለን ። አርጎባ (ወርጂ) አንድ ቃል ነው ።፤ ዘረኞች እንደ ሚሉት ወርጂ የስድብ ቃል አይደለም፣ አደሬ የሰድብ ቃል አይደለም ። የድሮ ትክክለኛ ስማቸው ነው። ስለዚህ እነዚህ በ2021 ፍርሃት ሚንቀጠቀጡ ሁላ ተረጋጉ በሏቸው ። እኛ የ2000 ዘመን ግፊትና ጥቃት ተቋቁመን እዚህ የደረስን ማንም የማያጠፋን ማንም የማይነቅለን ግንድ ህዝብ ነን !!

https://www..com/watch?v=veCkDgMA5dY
Kkkkkkkk everything gurage

Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 01 Jan 2021, 07:30

አሁን ወደ አዲስ አመት በአል መሄድ አለብኝ መካል አዲስ አመት !!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Guest1 » 01 Jan 2021, 08:39

ብዙ ግዜ ባይመቸኝም ስለ አርጎባ ያለው ትክክል ነው ። አርጎቤ እኛና አደሬ በጣም ቅርብ ህዝብ ነን ። መርካቶም ብዙ እንተዋወቃለን ። አርጎባ (ወርጂ) አንድ ቃል ነው ።፤ ዘረኞች እንደ ሚሉት ወርጂ የስድብ ቃል አይደለም፣ አደሬ የሰድብ ቃል አይደለም ። የድሮ ትክክለኛ ስማቸው ነው። ስለዚህ እነዚህ በ2021 ፍርሃት ሚንቀጠቀጡ ሁላ ተረጋጉ በሏቸው ። እኛ የ2000 ዘመን ግፊትና ጥቃት ተቋቁመን እዚህ የደረስን ...!!
N B ለአማራ የሚጠቅመውም የማይጠቅመውንም እንደመሰለውና እንደፈለገው ይጽፋል። የራሱ ጉዳይ እናንተ ትተዋወቃላችሁ። እኔን ለቀቅ! ክክክክክክ

በኔ ግምት አርብ ወደኋላ ስንመለስ > ሐርብ ነበር። ሕ ስለምታስቸግር ተቀንሳ አርብ (ሁሉም በ/ሀ/ የሚጀምሩ ቃሎች ላይ እንደሚታየው ሀገር አገር ሀመልማል አመልማል? ሃረግ አረግ? ሃምሌስ? ኣምሌ ከወደኋላ እንጀምር ሀመል ዐመል አመል? ሃሳብ ዐሳብ አሳብ ... እየሳቅኩ ነው። እነዝህ የተለየ ሃዎች ሊሆኑ ይችላሉ ወይም etc.....። ዐርብ ነበር ቢባልም ወጤቱ ያው ነው። በአረብኛ ምናልባትም በግዕዝም ሐርብ ጦርነት ማለት ነው። ሐርብ/ሐርበኛ/ > አርበኛ። ሌላው በዚያ የዘፈን ቪድዩ የታዘብኩት ድምጻቸው tone ቅላጽ የሚባለው የጉራጌ ነበር። አሁንም በጣም የሚገርምህን ልንገርህ ‘’አነ አክሱማይቲ’ ብለው ይዘፍናሉ! Fact ነው የምናገረው። የቋንቋ እድገትም ከግዕዝ ይጀምራል እንፋፈቀደህ ምድባቸውን ብትቀያይረውም ቀጥሎ ጉራጌ እያልክ ትግሬ ወደድክም ጠላህም በመጨረሻም አማርኛ ነው። አሁን በንዴት እንዳልዝት! እንዴ ተረጋጋ! :P

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13756
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Noble Amhara » 01 Jan 2021, 14:36

Guest1 wrote:
01 Jan 2021, 08:39

Amharas still pronounce Awash River as Hawash River the change of H -> A is insignificant means almost nothing but linguistic evolution

Amhara -> Amara
Haddish -> Addis

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Guest1 » 01 Jan 2021, 18:01

Amharas still pronounce Awash River as Hawash River the change of H -> A is insignificant means almost nothing but linguistic evolution

አንተ!! ወይ ማጣጣል ወይም ከፍ ከፍ ማድረግ ብቻ ነው የምታውቀው? ተቃራኒ!!! ክክክክክ

የ/ህ/ ጉዳይ በብዙ ቋንቋዎች የተመዘበ ጉዳይ ነው!!! ፈረንሳይኛ l'hotel በእንግሊዝኛ ብዙ ቦታ አይነበብም! በቃል መጨረሻ ላይ ጭራሽ የለም!! አዋሽን ሃዋሽ የሚሉ ከተገኑ የመጀመሪያው ስም ሃዋሽ ነበር። ተናጋሪዎቹ ያልተማሩ ወይም ገበሬዎች ይሆናሉ :P ። ዘመናዊው አዋሽ። የቋንቁው ማደግን ስለሚያሳይ ሲግኒፊካንት ነው!!! ማረ ምህረት ህ ብቅ ይላል ወደ ግእዝ ይገባል። ፈሪሁ ፈራ ፍርሃት ብልህ ብልሃት በራ ብርሃን መጀመሪያና መጨረሻ ላይ በተለይ ይሰረዛል። ረጋ በል!!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13756
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Noble Amhara » 01 Jan 2021, 18:08

Amhara is the size of France. Humera to Awash calculate the distance Amhara is originally the biggest ethnicity in Ethiopia! Amhara population is the same as the Oromo Population even though Oromo has more provinces then us

Amhara- Welo SemienShewa Gondar Gojam = 45 Million!

Oromo- Hararghe Bale Arsi Guji Borana, Shawa, Welega, Jimma, Illubabor = 35 Million!

Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 02 Jan 2021, 03:07

እስቲ ለፈረንጁ አዲስ አመትም ለሚመጣው ገናም እንዲሆን ዘና በሉ !!

Post Reply