Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4658
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 31 Dec 2020, 12:18
ይህ ታሪካዊ ውይይት በ1982 ደርግ እያለ የተደረገ ውይይት ነው::
ስለ ወልቃይት እና ራያ የነበረው ምስክር
ከ 17:50 እስከ 19:22 ደቂቃ ድረስ ያስረዳል::
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8651
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 31 Dec 2020, 12:35
አቶ አብርሃም ያየህ እና አቶ ገብረመድህን አርያ ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት እና ራያን "ህገ መንግስት" ተብዬው ከመፅደቁምና ኢትዮጵያን በክልሎች ከመሸንሸኑ በፊት እነዚህን ቦታዎች ወደ ትግራይ እዳካለላቻው በ1982 ዓም ያጋለጡበት ቪዲዮ ከታች ይመልከቱ
በተጨማሪም የአቶ ገብረመድን አርያ እና አቶ አብርሃም ያየህ እኮ ይህን በቪዲዮ የተናገሩትን በመፅሃፍ ፅፈው አሰራጭተውታል፡፡ ይህን ካራታ በመፅሃፉ በገፅ 34 ላይ ይገኛል፡፡ "የወያኔው ታሪክ በቀድሞ አባላቱ ሲገለጥ" በሚል ርዕስ በ1982 ዓም በአቶ ገብረመድህን አርያ እና አቶ አብርሃም ያየህ የፃፉትን ሙሉ መፅሃፉን ከዚህ ላይ አውርዳችሁ ማንበብ ትችላላችሁ!! https://drive.google.com/file/d/1Pg3Z-f ... cuwDy/view
Please wait, video is loading...