የአሉላ ሰለሞን እናት!!!
ለተብርሃን ገብረዝጋቢሄር ትባላለች:: የአሉላ ሰለሞን እናት ነች:: ከሱዳን ተመላሽ ሆና አሉላ እና ኤልሳ የሚባሉ ልጆቿን ይዛ ወደ ሁመራ መጣች:: ከዚያም በሁመራ ረዋን የሚባል አከባቢ በትህነግ ቦታ ተሰጧት መኖር ጀመረች:: ከዛ የቀብትያ ሁመራ ምክርቤት አባል ሆነች:: ለተብርሃን በተለይ የወልቃይትን ህዝብ ቁም ስቅሉን ስታሳይ ነበረች:: ዛሬ ደግሞ ከሁመራ ስደተኛ ሁና ሱዳን ገብታለች:: በዚህ ሰዓት እምራኩዋ በሚባል የስደተኛ ካምፕ ሁና ጁንታውን ታስተባብራለች:: ልጇ አሉላ ሰለሞን ደግሞ አሜሪካ ሆኖ ለጁንታው ይጮሃል:: የእህቱን የኤልሳን ጉዳይ እመለስበታአለሁ::

Please wait, video is loading...