ትህነግ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምትንና ራያን ከጎንደርና ወሎ ወስዶ ወደ ትግራይ ከመከለሉ በፊት እነ አብርሃም ያየህ በ1982 ዓ/ም ገና ሊከለል የታሰበውን በካርታ እንዲህ አቅርበውት አጋልጠውት ነበር። በካርታ ተስሎ ሊጠቃለል ከነበረው መከካል ከአፋር ዳሎል ተርፏል። በወቅቱ ከትግል አጋሮቹ ሳይቀር ይህን ደባውን ያጋለጡ ነበር።
ትህነግ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያን ወደ ትግራይ ሳይከልለው፣ ገና በካርታ እንዳሰበው የተሰጠውን ምስክርነት ተመልከቱ!
Please wait, video is loading...
የአቶ ገብረመድን አርያ እና አቶ አብርሃም ያየህ እኮ ይህን በቪዲዮ የተናገሩትን በመፅሃፍ ፅፈው አሰራጭተውታል፡፡ ይህን ካራታ በመፅሃፉ በገፅ 34 ላይ ይገኛል፡፡ "የወያኔው ታሪክ በቀድሞ አባላቱ ሲገለጥ" በሚል ርዕስ በ1982 ዓም በአቶ ገብረመድህን አርያ እና አቶ አብርሃም ያየህ የፃፉትን ሙሉ መፅሃፉን ከዚህ ላይ አውርዳችሁ ማንበብ ትችላላችሁ!!