Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ትግሬዎች በኤርትራ ተወርር እያሉ እያለቃቀሱ ይገኛሉ፣ ግን ግን .......

Post by Wedi » 27 Dec 2020, 09:44

ትግሬዎች በኤርትራ ተወርር እያሉ እያለቃቀሱ ይገኛሉ፣ ግን ግን .......

For Idealists:

የትግራይ ክልል መንግስት የነበረው ትህነግ፣ በክልሉ የሚገኘውን መከላከያ ሰራዊት ገሚሱን ጨፍጭፎ፣ ገሚሱን ደግሞ መለዮ ዩኒፎርሙን አስወልቆ ወደየመጣበት አባረረው። ትግሬ የሆኑ የሰራዊት አባላትን ደግሞ ወደ ትግራይ ክልል ልዩ ኃይል ቀላቀላቸው።

ጥያቄ፡
መከላከያ ሰራዊቱን ከላይ በተገለጸው መልኩ የበተነ ክልል፣ እንኳን በኤርትራ ወታደር በአፍጋኒስታንና በኡዝቤክስታን ወታደሮች ቢወረር ተጠያቂው ማን ሊሆን ነው?!🤔

ከ15,000 በላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ከእነ መሳሪያው አውድመህ፣ በየመንና በኢራቅ ወታደሮች ብትወረር እኛ ምን እናድርግ?!🤔

መከላከያን አውድሞ፣ የሚከላከልልን አጣን ይባላል?!

የፖሊዮ ክትባት አልፈልግም ብለህ ክትባቱ ካለቀ (expired ካደረገ) በኋላ ፖሊዮ ቫይረስ ሽባ ቢያደርግህ፣ ችግሩ ከክትባቱ ነው ወይስ ክትባቱን እምቢ ከልከው ከአንተ?!🤔

ኧረ ሰረሰርጌ አንጎልህን አሰራው ጋሼ!😎

via Meron Getu