Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የምዕራብ ግንባር ጦር ዘገባ ቪዲዮ

Post by Horus » 14 Dec 2020, 22:14


eden
Member+
Posts: 9624
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የምዕራብ ግንባር ጦር ዘገባ ቪዲዮ

Post by eden » 14 Dec 2020, 22:24

Horus

Why watch propaganda when you can watch the real deal like below video by people with pulse on the ground? You slipping, you used to be a thinker. Your threads are silly these days. Hope you go back to your senses.



Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የምዕራብ ግንባር ጦር ዘገባ ቪዲዮ

Post by Horus » 14 Dec 2020, 22:36

ዎያኔ

የታናሿ ብሪታኒያ እና ሌሎች የምዕራብ የወርቅ ኮንትራባድ ዘራፊዎችና የጦር አለም አቀፍ የጦር መሳሪያ ነጋዴዎች ቆሻሻው ከሃዲው ባንዳው የኢትዮጵያ ጠላት ዎያኔስ ደግፈው ሺ ግዜ ቢዋሹ ሺ ግዜ ኮሎኒያል ዲፕሎማሲ በኢትዮጵያ ላይ ቢሞክሩ እኛ ኢትዮጵያውያን በታሪክ ተፈትነን በነጻነት የምንኖር ክቡር ገናና ሕዝብ ነን ። የምታየው የጀግኖች ታሪክ ነው ፣ ፕሮፓጋንዳ አይደለም ።

ዛሬ የምዕድን ሚኒስቴሩ ተሰረቀ ያለው ወርቅኮ የሚደበቀው እንግሊዝ ውስጥ ነው። ለማያውቋችሁ ተግማሙ ። የምዕራብ ሌቦች ሁሉ ስለ ስደተኛ የሚጮሁት የወርቅ ዝርፊያውን ለመሸፈን ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የምዕራብ ግንባር ጦር ዘገባ ቪዲዮ

Post by Horus » 14 Dec 2020, 22:50


eden
Member+
Posts: 9624
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የምዕራብ ግንባር ጦር ዘገባ ቪዲዮ

Post by eden » 14 Dec 2020, 23:06

Horus

That's fake patriotism you feeling. Patriotism is not support for militarism no matter the cost for future of the country. Your country needs you to THINK, not share propaganda by any side. You know those behind the propaganda can learn from you but first you need to liberate your mind.

Here's another propaganda

Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የምዕራብ ግንባር ጦር ዘገባ ቪዲዮ

Post by Horus » 15 Dec 2020, 01:07

ቆሻሻ የዱር አራዊት በታችህ የሆነ እንሰሳ ዎያኔ ትህነግ ይህ ነው !! ይህ አራዊት ሰው ከሆነት እንስት ያልተወለደ የዉሻ ልጅ እንኳን ይህ አያደርግም ። እነዚህ ናቸው የትግሬ ሰው መሪ??? አለም ሁሉ ይህን ጉድ እያየ ሲሆን የኢትዮጵያ ጀግነንትም እንዲሁ እየታየ ነው !!!


WAKENI
Member
Posts: 45
Joined: 13 Dec 2014, 16:38

Re: የምዕራብ ግንባር ጦር ዘገባ ቪዲዮ

Post by WAKENI » 15 Dec 2020, 01:24

Horus wrote:
14 Dec 2020, 22:36
ዎያኔ

የታናሿ ብሪታኒያ እና ሌሎች የምዕራብ የወርቅ ኮንትራባድ ዘራፊዎችና የጦር አለም አቀፍ የጦር መሳሪያ ነጋዴዎች ቆሻሻው ከሃዲው ባንዳው የኢትዮጵያ ጠላት ዎያኔስ ደግፈው ሺ ግዜ ቢዋሹ ሺ ግዜ ኮሎኒያል ዲፕሎማሲ በኢትዮጵያ ላይ ቢሞክሩ እኛ ኢትዮጵያውያን በታሪክ ተፈትነን በነጻነት የምንኖር ክቡር ገናና ሕዝብ ነን ። የምታየው የጀግኖች ታሪክ ነው ፣ ፕሮፓጋንዳ አይደለም ።

ዛሬ የምዕድን ሚኒስቴሩ ተሰረቀ ያለው ወርቅኮ የሚደበቀው እንግሊዝ ውስጥ ነው። ለማያውቋችሁ ተግማሙ ። የምዕራብ ሌቦች ሁሉ ስለ ስደተኛ የሚጮሁት የወርቅ ዝርፊያውን ለመሸፈን ነው ።
Ethiopia, should deport all British citizen. This British are known dividing people and stealing resources. Weyanes allowed them to do what ever they want, just to get support and rule Ethiopia forever. Now, weyanes are gone, dirty business is not possible, they come out publicly supporting the Junta!!!

Post Reply