Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37091
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

1 Photo Speaks Louder Than 1 Billion Words: በጉልበት የተወሰደብን እርስታችን ጠለምት ማይጠብሪ ከላይ!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 09 Dec 2020, 11:48


Gonder tube/ጎንደር
tSponsodrie3rdh ·
#የዋልድባ_ገዳም_የሚገኝበት
በጉልበት የተወሰደብን እርስታችን ጠለምት ማይጠብሪ
ከላይ #በፈጣሪ
ከታች በልዩ ሃይሉ፣ በሚኒሻው፣ በፋኖ
በመከላከያ በአማራ ህዝብ የተመለሰው እርስታችን ።
በእኔ እድሜ ወልቃይት ፣ጠገዴ፣ ጠለምት፣ ራያ ተመልሶ በማየቴ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ።
ምክንያቱም ለሚመጣው ትውልድ ጦርነት ሳይሆን #ሰላም እና #ልማት ላይ አተኩረው በነፃነት ይኖራሉ።