Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42366
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ አጀንዳ፣ የትግሬ አይጦች፣ የኦነግ አሽከሮች ውርደት !

Post by Horus » 09 Dec 2020, 03:16

ኢትዮጵያ ጠል የዘርና የክልል ቅራቅምቦ አላማ ቢስ ቅዠታም ሁሉ ከትግሬ ሌቦች ጋር ማፈሪያ አይጥ ሆኖዋል !!!

ኢትዮጵያ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት፣ አንድ ሕዝብ መሆኑን ለዘር ጥርቃሞዎች ደግመው እንዲጋቱ ተደርገዋል ። አንድ ኢትዮጵያ ካልፈለገ ወደ መጣበት ሊመለስ መብቱ ነው !!!

ኢትዮጵያ ሃያል ሰላማዊ አገር ነች፣ ትሆናለች !!! ይህን የማይዋጥለት ካለ ወደፈለገው ሌላ አገር ሊሰደድ ይችላል !!!

ኢትዮጵያ በውድም ወይም በትግል ዴሞክራሳዊ ፣ ፍትሃዊ፣ ነጻ ሕዝብ ይሆናሉ ። ይህን የማይመቸው ካለው ሊሰናበት ይችላል !

ሕዝባችን ብልጽግና፣ ትምህርት ፣ እውቀት ፣ ጤንነት ፣ ይፈልጋል !! የማንም የዘር ፖለቲካ ዴማጎጊ ይህን ሊያመጣ አይችልም። የዘር ቆሻሻ ድራማ ሌላ ትግሬን ነው የሚፈጥረው፣ ማለትም ከተባበሩት መንግስታት ስንዴ እየተመጸወቱ በኢትዮጵያ ላይ ለማመጽ የመሞከር ውርደትና እብደት !!!

ኢትዮጵያ ያረጀ ብረትና የዛገ ሽጉጥ ተሸክሞ በሚያሽብር፣ የሚዘርፍ፣ የሚገድል ደደብ ትውልድ ሳይሆን የሚፈጥር፣ የሚያለማል መንፈሳዊ ካልቸር ያለው ትውልድ ትፈልጋለች ።

የዚህ ሁሉ ጸር በትግሬ ዎያኔ ያለው የደንቆሮች ድራማና በኦነግ ደደቦች የሚዘፈነው የጭለማ ዘፈን ነው ።



Horus
Senior Member+
Posts: 42366
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ አጀንዳ፣ የትግሬ አይጦች፣ የኦነግ አሽከሮች ውርደት !

Post by Horus » 09 Dec 2020, 04:18

በትግሬ ጠቅላይ ግዛት እንደ ሙጃ ለሚበቅለው የባንዳ ዝርያ !!

Post Reply