Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TesfaNews
Member+
Posts: 8143
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

@Wedi Crused Buda General in Dansha

Post by TesfaNews » 08 Dec 2020, 04:03

Please wait, video is loading...
:lol:

TesfaNews
Member+
Posts: 8143
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: @Wedi Crused Buda General in Dansha

Post by TesfaNews » 08 Dec 2020, 05:07





PMAA driving to Eritrea 8)

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: @Wedi Crused Buda General in Dansha

Post by Ethoash » 08 Dec 2020, 08:15

TesfaNews wrote:
08 Dec 2020, 05:07


this idiot Golden did not have this for the last 30 years .. but this guy visiting hospital while TPLF built hospital. the chance is where Dr. Abiy was is built by Golden... if Dr. Abiy honest why not he join the army instead of visiting the hospital... join the war and fight like the Golden leader do.

TesfaNews wrote:
08 Dec 2020, 04:03
Please wait, video is loading...
:lol:
human right abused under Dr. Abiy time...this idiot videotape their crime..

TesfaNews
Member+
Posts: 8143
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: @Wedi Crused Buda General in Dansha

Post by TesfaNews » 08 Dec 2020, 11:27


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: @Wedi Crused Buda General in Dansha

Post by Ethoash » 10 Dec 2020, 08:23




አይ ይህቺ እናት ፈረደባት በደርግ ግዜ በሊጥ ውስጥ ደብቃ ከጦር ያስመለጠችው ልጅዋ ደርሶ ይጦረኛል ስትል ። የልጅ ልጁ በአብይ ጦርነት ተቀፅፋ ። መሪር እንባውን ያነባል ። አሁንስ የመድሩ ጌታችን አብይ መጥቶ ጎበኛቸው ። ይህ የ፩፰ ዓመት ወጣት ሁለት እግሩን አጥቶ እንዴት ሊዘልቀው ነው ። መንገድ ላይ ወድቶ በፈጣሪያች ሁ ። በማርያም ከማልት በስተቀር። ሁለት እግሮቹን አጥቶ ለዚህ ወጣት ሚስት አይኖረው ። ልጅ አይኖረው ማን ሊያገባው ነው። በወጣትነቱ ሞቶ ቢያርፈው ይሻል ነበር።

አብይ የዚህን ወታደር እድሜ ያላት ዛኒጋባ ልጅ አለችው። አሜሪካ ሄዳ ነው ትምህርቱዋን የምትማረው ጦርነት መኖሩንም አታውቅም። ይህ የሚስኪን ልጅ ግን ለአብይ ደም አፈሰስ ። ለአብይ ገደለ ። እናም ለአብይ ብሎ ቆስለ ሁለት እግሮቹን አጣ ታድያ ማን ነው የሚጦረው አሁን ። እንዲ ያለ የጦር መቅፀፍት ያየሁት በድርግ ግዜ ነው። ምን አዝሮት መጣ።

የአብይ ወታደሮች መቀሌ ከገቡ ታድያ ጦሩነቱ መቆም ነበረበት ። ግን ቁስለኛው ይጎርፋል ። አብያችን መኪናውን ያሽከረክርልናል ስልፊ ይነሳልናል ሕዝብ እያለቀ። አረ ይህ መሪ መጨረሻው ምን ይሆን ይሆን። ትግሬዎች የገባበት ገብተው አይቀጡ ቅጣት እስከሚስጡት ግዜ ይዝፈን ልክ እንደመንግስቱ አንድ ሰው እስከሚቀር እንሞታለን ። እንዋጋለን ሳይሆን እንሞታለን እያለ መፈክር ይዘምራል ። ያርግለት ይመቸው። ኖብል ሽልማት ተሽላሚ ሲቀል ቅራሪ የለውም

Post Reply