ትህነግ፤ ከትግሬ አሸባሪነት ወደ ትግሬ አይጠ ሞገጥነት ተሸጋገረ !!!
ከወደቁ መጨማለቅ ይባል የለ?!! ያ ሁሉ እብሪተኛ እንደ ቆላ አይጥ መሬት ፈልፍሎ ጉድጓድ ተሸሸገ
አጃኢብ ዘ ተአምር
Re: ትህነግ፤ ከትግሬ አሸባሪነት ወደ ትግሬ አይጠ ሞገጥነት ተሸጋገረ !!!
ያሁሉ ምሽግ ለምን አስፈለገ? ምሽግ ብቻውን መች ያድናል?
ክልሉ የጦርነት ቀጠና ይሆናል የሚል ጥርጣሬ ውስጥ የገቡትስ ለምንድነው?
በ3ኛ ክፍለጦር ላይ እርምጃ ከወሰዱ ብኋላ ምን ሊያተርፉ?
በወልዲያ ብለው ወደ አዲስ አበባ የሚለው ቀልድ ነው!
የተማመኑት ነገር ባይኖር፤ ከውስጥ ወይም ከውጭ ሃይሎች ጋር ተባብረው ያስነሱት ጦርነት ካልሆነ በሰተቀር ትርጉም የለውም! ጉድጓድ ውስጥ የቀሩት ማን ከድቷቸው?
እብሪትና እብደት እንዳይባል ሁሉም እንዴት እብሪተኛና እብድ ይሆናል?
የጦርነቱ መነሻና አላማ እስካሁን አልታወቀም።
አይጥ ፈሪ ... አይገልጸውም!
ክልሉ የጦርነት ቀጠና ይሆናል የሚል ጥርጣሬ ውስጥ የገቡትስ ለምንድነው?
በ3ኛ ክፍለጦር ላይ እርምጃ ከወሰዱ ብኋላ ምን ሊያተርፉ?
በወልዲያ ብለው ወደ አዲስ አበባ የሚለው ቀልድ ነው!
የተማመኑት ነገር ባይኖር፤ ከውስጥ ወይም ከውጭ ሃይሎች ጋር ተባብረው ያስነሱት ጦርነት ካልሆነ በሰተቀር ትርጉም የለውም! ጉድጓድ ውስጥ የቀሩት ማን ከድቷቸው?
እብሪትና እብደት እንዳይባል ሁሉም እንዴት እብሪተኛና እብድ ይሆናል?
የጦርነቱ መነሻና አላማ እስካሁን አልታወቀም።
አይጥ ፈሪ ... አይገልጸውም!
Re: ትህነግ፤ ከትግሬ አሸባሪነት ወደ ትግሬ አይጠ ሞገጥነት ተሸጋገረ !!!
Character is fate. It has always been the character of TPLF to fight without purpose. Their 17 years war against the Ethiopian nation had no final purpose. This war against the Ethiopian nation has no purpose. It is always the case that those who live and act without a clearly thought out purpose squander their lives in vain. Here is a perfect case of a defective mind followed by stupidity and folly and concluded with Greek Tragedy!!!