BREAKING NEWS!! እስራኤል ዳንሳ "ጌታ የሚሉት መንፈስ ነብይ ካልሆንክ እገልሃለሁ ብሎ ስላስቸገረኝ ነው መድረክ ላይ የምወጣው" በማለት አሳወቀ::
የጴንጤ መንፈስ ስሙን የቀየረ ቃሊቻ መንፈስ ነው የሚባለው ለዚህ ነው :: መረጃ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ፍቱን ጸበል ነው!!
Last edited by clear12 on 07 Dec 2020, 16:21, edited 6 times in total.
Re: BREAKING NEWS!! እስራኤል ዳንሳ "ጌታ የሚሉት መንፈስ ነብይ ካልሆንክ እገልሃለሁ ብሎ ስላስቸገረኝ ነው መድረክ ላይ የምወጣው" በማለት አሳወቀ::
ሌባ ሲጋለጥ ምን አስፈራህ የተለጠፈው ውሸት ከሆነ ማውራት ትችላሌህ እውነት ከሆነ መራራውን እውነት መቀበል አለበለዛ ሳታይ ማለፍ ትችላለህ ምናልባት ዘመድህ ነው እንዴ ተረቱ ሺጋለጥ ከፋህ:: ተመልከት ተብለህ አልተገደድክም ወሬ ፈልገህ የገባኸው አንተ ነህ:: መረጃ ሌብነቱን ማጋለጫ ጸበል ነው!!