Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አህዳዊ ኦህዴድ ስለትክክለኛ የፌድራል ስርዓት ከማውራቱ በፊት በራሱ ክልል ፌድራል ሆኖ ያሳያን!!

Post by Wedi » 07 Dec 2020, 12:00

አህዳዊ ኦህዴድ ስለትክክለኛ የፌድራል ስርዓት ከማውራቱ በፊት በራሱ ክልል ፌድራል ሆኖ ያሳያን!! አህዳውያን ኦሮምያ ክልል በአስቸኳን በክልሉ ለሚኖሩና ኦሮሞ ላልሆኑ ዜጎች የፖለቲካ ውክልና ያድርግ!! ዋናዎቹ አሃዳውያን እኮ የኦሮምያ እና የትግራይ ክልሎች ናቸው!! 8) 8)
:!:
Please wait, video is loading...