Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የውሸት ዜና ተቀልቦ የተገዳደለው ፎጣ ለባሽ መኖ ተሰጥቶት አረቄ ተግቶ ውግያ ግባ ሲባል ኦሮ ይኸማ ግም ነው ብሎ በመተማ በኩል አመለጠ፡፡ ሳቁባቸው!

Post by AbebeB » 06 Dec 2020, 18:22

ዲቃላ ፈሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ጠንክር ያለ ምት ሲመጣበት እናቱን ወይም አባቱን ለማካድ ይሸቀዳደምና ማምለጥ መቻሉን ነው የሚያስበውና፡፡ ሚንሊክ ለዚህ ነበር ሚስቱን ሰጥቶ መሳሪያ ይሸምት የነበረው፡፡