Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ፈሳሞቹ ትግሬ ገዳይ እያሉ አንደ ዱሮአቸው ከማቅራራት የተቆጠቡት ከኦሮሞ የሚጠብቃቸውን ዱላ ለለ ገመቱ ነው፡፡

Post by AbebeB » 05 Dec 2020, 16:14

አማራ ከትግሬ ጋር ያደረገው ጦርነት አለቀ ማለትን ከሕገ-መንግስቱ ጋር ምን ያገናኘዋል? በሁለቱ መሸናነፍ ላይ በመመስረት ወይም የሚነቀል ሕገ-መንግስት ለሁለቱ ብቻ የሚሆን የውስጥ ደንብ እንጂ የኢትዮጵያን ሕዝቦች የሚመለከት አይደለም፡፡ የፌደራል ኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት የ86 በላይ ብሔር ብሀሔረ-ሰቦች እንጂ የሁለቱ ብቻ አይደለም እኮ!

ሌላው ገብስ ነው ያላችሁ ቆማጦች እስኪ እንያችሁ!

ይሄ ሁሉ የተዛባ ምኞት የሚመነጨው እኮ ከፈሳሞቹ ቂልነትና ሚንሊካዊ አስተሳሰብ ነው፡፡

Abere
Senior Member
Posts: 15260
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፈሳሞቹ ትግሬ ገዳይ እያሉ አንደ ዱሮአቸው ከማቅራራት የተቆጠቡት ከኦሮሞ የሚጠብቃቸውን ዱላ ለለ ገመቱ ነው፡፡

Post by Abere » 05 Dec 2020, 16:47

ትንሽ ባቄላ በልተህ ስትጨርስ ፈስህን ያስጨርሱሃል። እስከዚያ ድረስ ግን እንደ አህያ ነፋኝ ቀበተተኝ ብለህ መንጋጭላህን የቤት በር ያህል ከፍተህ አታናፋ። ማዬት ማመን ነው - ወያኔን በሦስት ቀን ያባረረ የመከላከያ ሠራዊትን ከእሥራት ነፃ ያወጣ ፋኖ አማራ እውነት ዓላማው ስለሆነ የማንም ፈሳም አያሸንፈውም። ባቄል ጨራሽ ፈሳም 1 ቀን ማዋል ቀርቶ አታስረፍድም።

Post Reply