Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8647
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 28 Nov 2020, 18:10
Last edited by
Wedi on 28 Nov 2020, 18:36, edited 2 times in total.
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37091
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 28 Nov 2020, 18:16
Thanks 4 z video Wedi!!! Btw : i heard terrorist getachew reda killed himself. And most of Terrorist-tplf leaders gave up their hands !!! WEEY GUUD !!!

Last edited by
tarik on 28 Nov 2020, 18:34, edited 1 time in total.
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8647
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 28 Nov 2020, 18:32
Tarik, here is what we have right now
ታላቅ ሰበር ዜና!
=====================================
ማምሻውን የጁንታው አባላት በቁጥጥር ስር ሲውሉ አቶ ጌታቸው አሰፋ ራሱን እንዳጠፋ እየተነገረ ነው!
======================================
ማምሻውን አሮጊቶቹ ጁንታዎች በታማኝ ኢትዮጵያዊ የመቀሌ ነዋሪዎች ጥቆማና ትብብር
1ኛ. ስብሐት ነጋ
2ኛ. አባይ ፀሐዬ
3ኛ. ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር
4ኛ. ኬሪያ ኢብራሂም
5ኛ. ያለም ኪዳኔ
6ኛ. አለም ገብረዋህድ
ሌሎችም በርካቶች መቀሌ ከተማ አንድ ግቢ ውስጥ መያዛቸው ተረጋግጧል። የዞንና ዝቅተኛ የክልል አመራሮች በፈቃደኝነት እጃቸውን ለመከላከያ ሰራዊት እየሰጡ ነው።
ሌሎችም በቁጥጥር ስር እንደሚውሉ እየተነገረ ነው
መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ ያላቹህ!
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8647
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 28 Nov 2020, 19:06