ሰበር ዜና፣ የመከላከያ ሠራዊቱ በጁንታው ቡድን ላይ ስለተቀዳጀው ድል!!!!
ሌ/ጄኔራል ሐሰን ኢብራሂም - የመከላከያ ሠራዊቱ በጁንታው ቡድን ላይ ስለተቀዳጀው ድል ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ዝርዝር መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Re: ሰበር ዜና፣ የመከላከያ ሠራዊቱ በጁንታው ቡድን ላይ ስለተቀዳጀው ድል!!!!
ሰራዊቱ መቀሌን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎችን ያዘ አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሰራዊት መቀሌን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎች መያዙን አስታወቀ።
የትግራይ ህዝብ ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ ለመከላከያ ሰራዊት ወገንተኝነቱን አሳይቷል። የአገር መከላከያ ሰራዊት ሀውዜን፣ አል ነጃሺ፣ አዲቀየህ፣ ማይመሳኖን እና ውቅሮን ከጁንታው ታጣቂ ሃይል ሙሉ በሙሉ ነፃ አድርጓል።
የህወሃት ጁንታ በሰላም እጁን እንዲሰጥ መንግስት የሰጠውን የ72 ሰዓታት ጊዜ ሊጠቀም ባለመቻሉ ከትናንት ጀምሮ የህግ ማስከበር ስራው ቀጥሏል። በመከላከያ ሰራዊት ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ሀሰን ኢብራሂም በሰጡት መግለጫ የህግ ማስከበር ሂደት በውጤታማነት ቀጥሎ ተጨማሪ የትግራይ ክልል ከተሞችን ከጁንታው ታጣቂ ነፃ ማድረግ ተችሏል።
በዚህም በአድዋ ግንባር የተንቀሳቀሰው ሰራዊት ሃውዜን፣ አብርሃ ወአፅበሃንና ውቅሮን የተቆጣጠረ ሲሆን አጉላን በግማሽ ቀን መቆጣጠሩን ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅትም በመቀሌ አቅራቢያ ወደሚገኘው መሰቦ ተራራ እየገሰገሰ ሲሆን ይህም መቀሌን በጥቂት ቀናት ውስጥ ለመቆጣጠር እንደሚያስችል ጠቁመዋል።
በሁለተኛው ግንባርም በአዲግራት በኩል ሳንቀጣ እና አልነጃሺን በመቆጣጠር ውቅሮ ገብቷል።
በሶስተኛው የራያ ግንባር ደግሞ አዲቀይህን የተቆጣጠረ ሲሆን ሄዋናና በመቆጣጠር ሁሉንም ምሽጎች ሰባብሮ ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል።
በመቀሌ ያለውን የወንጀለኛ ቡድን የመቆጣጠር ተግባር በማጠቃላይ ምዕራፍነት የተያዘ ሲሆን ሰራዊቱ ግዳጁን በምን አኳኋን መፈጸም እንዳለበት በቂ ዝግጅት አድርጎ የወንጀለኛውን ቡድን በቁጥጥር ስር ለማዋል መዘጋጀቱን አመልክተዋል።
የትግራይ ህዝብ ሰራዊቱ የጁንታውን አባላት ለመያዝ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ለመከላከያ ሰራዊቱ በተግባር ወገንተኝነቱን አሳይቷል። እየደገፈ መሆኑን በሰራዊቱም ላይ ጥይት አለመተኮሱን የትግራይ ህዝብና ጁንታው የተለያዩ መሆናቸውን አረጋግጧል። የጁንታው ቡድንም በፕሮፓጋንዳ ጭምር እያፈገፈገ መሄዱ ሽንፈቱን እያረጋገጠ መሆኑን አመልክተዋል።
በማጠቃለያው ምዕራፍ መቀሌን ለመቆጣጠር የሚያስሉ ስትራቴጂክ ቦታዎች መያዙን አስታወቀ። በራያ በኩልም አድቀይህ ፣ አዲመሳኖን እና ሂዋናን ከታጣቂ ሃይሉ ነፃ ማድረጉን ገልጸዋል። በጉላን በኩል መንገድ ለመዝጋት ቢሞክርም እንዳልተሳካለትና ወደ ኋላ ማፈግፈጉን ተናግረዋል። አሁን ላይ መቀሌ ብቻ መቅረቱን የገለጹት ሌተናል ጀነራል ሀሰን በጥቂት ቀናት ወስጥ ተጠናቆ ጁንታው ለሀግ እነደሚቀርብ አረጋግጠዋል።የጁንታው ሃይል በራያ በኩል ያለ የሌለ ሃይሉን በመጠቀም የሰራዊቱን ጥቃት ለመቋቋም ቢሞክርም በመመታቱ ለመልቀቅ ተገዷል ነው ያሉት። የህወሃት ጁንታ ሽንፈቱን እያረጋገጠ በመምጣቱ በሀሰት ወሬ ላይ ተጠምዶ ህዝብን በማደናገር ላይ ነው ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና፣ የመከላከያ ሠራዊቱ በጁንታው ቡድን ላይ ስለተቀዳጀው ድል!!!!
Ejersa wrote: ↑27 Nov 2020, 13:14ሰራዊቱ መቀሌን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎችን ያዘ አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሰራዊት መቀሌን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎች መያዙን አስታወቀ።