Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15254
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ ለምን ጁንታ ይባላል። ከወያኔ በታች ያነሰ ወራዳ ስም የለም። ጁንታ አይባልም - የባንክ ሌባ፣ድልድይ አፍራሽ፣ሞሰብ ገልባጭ፣ ድስት ላሽ ተራ ሌባ ነው።

Post by Abere » 27 Nov 2020, 13:22

ወያኔ ለምን ጁንታ ይባላል። ከወያኔ በታች ያነሰ ወራዳ ስም የለም። ጁንታ አይባልም - የባንክ ሌባ፣ድልድይ አፍራሽ፣ሞሰብ ገልባጭ፣ ድስት ላሽ ተራ ሌባ ነው። የምን ቁልምጫ ነው በፈረንጀኛ - እርሱም የወያኔ ዐይነት ባህርይ ያላቸው አይደለም የሚጠሩበት። የወያኔ ዐይነቱን የሚጠሩት ታግ Thug ሰርቆ እና በጥብጦ የሚተዳደር ወሮ በላ ይባላል። ዐብይ አህመድ በዚህ ስም ለምን እንደሚያንቆለጳጵሳቸው አይገባኝም።