ሰበር መረጃ: ትህነግ/ህወሃት የሚመካበት አቢዐላ ምሽግ ተደምስሷል!!!!
ከመቀሌ በ28 Km እርቀት ላይ የሚገኘውና ትህነግ/ህወሃት የሚመካበት አቢዐላ ምሽግ በኢትዮጵያ አየር ሀይል ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: ከመቀሌ አቅራቢያ የምትገኘው ኮስታ እንዳ ጊዮርጊስ አካባቢ መሽግው የነበሩ አንድ ክፍለ ጦር የትህነግ/ህወሃት ጁንታ ልዩ ሀይል ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ከአፋርና ራያ ለተነሳው የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት እጃቸውን መስጠታቸው ታውቋል::