-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
የጌታቸው ረዳ እህት በአባቱ አማራ የሆነው ወንድሟ ጌታቸው እብድ (Victim of Inferiority complex) ስለሆነ እንጂ ከቤተሰባችን ማንም ሀሳቡን የሚደግፍ የለውም
ጌታቸው ረዳ ፣ ጌታቸው አሰፋ ፣መለሰ ዜናዊ አስረስ ፣አሉላ አባነጋ(ክበደ) ፣ጌታቸው ሴኮ .... እነዚህ ሰዎች በአባታቸው አማራ ናቸው:: እንዴት አይነት አጋሜዎች ውስጣቸው የዝቅተኛ ማንነት (low self-esteem) መትከል ቢችሉ ነው ይህንን ያክል የገዛ ወገኖቻቸው ላይ ጭፍን ጥላቻ የገባባቸው?? ይህ የዝቅተኛነት(Inferiority complex) ችግር በሂትለርም ላይ ነበር እሱ ጸጉሩ ጥቁር ቱርክ የሚመስል ሰው ሆኖ ሳለ ብሎንድ ጽጉር(Blonde hair) ያላቸው ሰዎች ናቸው ትክክለኛው ነጮች (Aryan race ) ብሎ በውስጥ ካለ ዝቅተኛ ስሜት(Inferiority complex) የተነሳ ብዙ ጥቁር ጸጉር ያላቸውን ጀርመኖች ጭምር ከይሁዶች ጋር አጠፋ:: Inferiority complex is a term used to describe people who compensate for feelings of inferiority (feeling like they're less than other people, not as good as others, worthless, etc.) by acting in ways that make them appear superior
Last edited by ethioscience on 25 Nov 2020, 02:51, edited 3 times in total.
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37