Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የወያኔ ሰንኮፋ ሲነቀል / ድንቁ የአብይ ሰርጀሪ

Post by TGAA » 24 Nov 2020, 23:00

ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ የበቀለ ጀንጀሪን ነው፡፡ ወያኔ በሚገድለው ኢትዮጵያ ላይ እየጠበደለ ስንሰለቱን በወታደራዊ ፤ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም በሶሽል ዘርግቶ ኢትዮጵያዊነትን አስልስሎ ለመግደል ተተብትቦ መርዙን ለሃያ ሰባት አመት መርዙን ሲነዛ የከረመ ጀንጀሪን ነው ፡ ወያኔ ጠጋግኖ እስከያዘው በፈለገው መንገድ የሚዘርፈው ፤ የሚገድለው፤ ኢትዮጵያ ነገር ግን ይህንን ዘረፍውን የሚያግተው፤ ወይም ኢትዮጵያ ብሎ የሚነሳ ሃይል ሲጋረጥበት ግን ልክ እንደሸክላ ክምር የሚያፈርሰው ኢትዮጵያን ነበር ያቆየው፤ መጨረሻም ይህንን ሳያደርግ የቀረበት ምክንያት ፤ በኢሀድግ ውስጥ በነበረው ስልጣኑ፤ በወታደር አውታር በተሰገሰገው ሰንሰለቱ ፤ በኢኮኖሚውና ባለው የአንበሳ ድርሻ በመመካት ፤ ከኔ ጋር ደፍሮ የሚጣላ ሊመጣም አይችልም በሚል ግምንትና የዘረፍው ጉዞውን የሚቀጥልበት መንገድ የተጠበቀ ነው በሚል ቅበጸ ተስፋ ነው፡ የኦሮሞ አክራሪዎች ካንተ በላይ ካሳር ብለው ወደ መቀሌ መኮብለላቸው ፤ በድምጽ ወያኔ ላይ እነበቀለ ገርባ ፤ ጀዋር ፤ ጸጋዬ አራርሳ፤ ጋቢሳዎች ተሰብስበው ስዘምሩላቸው ግዜ የልብ ልብ ተሰምቷቸው ፤ ጀዋር ካልተፈታ ድርድር የሚባል የለም ብለው እስከመፖልተክ ደርሰዋል ፤ 10 አመት በላይ በአሸባሪነት በጌታቸው ተከትቦ የነበር አብረው ሲቁለፕላጥሱ ማየት የመሰለን ድራማ በዚያች ምድር ታይቶ አይታወቅም፤ በመቀሌም ግብስብስ የወታደር ትርኢቱም ለትግራይ
ህዝብ ሳይሆን ለኦሮሞ ጽንፈኞች አለናችሁ ብሎ ለማሳየት ነበር ፡ በዚያም ተምክተው ነው ኦምንና ድምጸ ወያኔ አብረው ሲዘምሩ የነበረው፡፡ ይህንን 27 አመት የተወሳስበ የወያኔ የሴራ ድር አብይ በትግስትና በብልሀት የያዘበት መንገድ በጣም የሚደነቅ ነው፡ እርግጥ የበሽታውን ምልከት እንደበሽታው ቆጥሮ መድሀኒት ሊገኝለት አይችለም ፡፡ስለዚህ ብዙዎቻችን የበሽታው ላይ ስናቶኩር አብይ እንዴት ጀንጀሪኑን መነቀል እንደሚችል ነበር ያሚያልመው ፤ ከኤርትራ ጋር ሰላም መፍጠር ፤ ከጂቡቲ ፤ሶማሊያ ጋር አብሮ በመስራት የእምነት ድልድይ መፍጠር ችሏል ፡፡ በሁለት አመት ተኩል የወያኔን ጀንጀሪን ለማስወገድ በቂ ዝግጅት አድርጎ፤ የወያኔን ሰንሰለት እንዲህ መበጣጠስ መቻሉ በጣም የሚደነቅ ተግባር ነው ፡ አብይ ታላቅ መሪ ነው፡፡ ብዙ ግዜ በስሩ በዘር በሽታ የተመረዙ በአሰተሳሰባቸው ከወያኔ ዘረኛ ፖለቲካ ብዙም በማይርቁ ሰዎች ላይ ባለው ዝምታና አላየሁም አልሰማሁም ፖለቲካው በጣም ተናድጄ ነቅፌዋለሁ ፤ ለወዲፍትም እነቅፈዋለሁ ፤ ነገር ግን የወያኔን ጀንጀሪን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰውነት ላይ ባደረገው ቀዶ ጥገና ግን መደነቅ ያለበት የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው፡ መለሰ የቃጠረውን የመርዝ ብልቃጥ ዝቅዝቆ ደፍቶ አሽቀንጥሮ ጥሎታል ::
Hail to the chief :- Abiy Mohomed we salute you!

:!: 8)

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የወያኔ ሰንኮፋ ሲነቀል / ድንቁ የአብይ ሰርጀሪ

Post by Lakeshore » 24 Nov 2020, 23:51

በኣደንዛዥ አጽ የደነዘዘውን ጁንታ ህይ ስልሆነ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ማገናዘብ ስለተሳነው፤ ፍርሃት ስለተጨመረበት ምን ማድረግ አናዳለበትም ሰለማያውቅ ምንግስት ኣንድም የመከላከያም ሆነ የ ኣምሃራ ሃይል ህይወት መጥፋት የለበትም በተጻራሪ በመጀመሪያ ሃይ ከሆኑበት አንዲነቁ በከባድ መሳርያ መቀሌን መደብደብ ቢያንስ ለሁለት አና ለሶስት ቀን ከዛ ኣቃጣሪው አድውነቱን ሲረዳ ነብሱን ለማዳን አንደ ኣይጥ ከየቀዳዳው አየወጣ አጁን አንዲስጥ ማደረግ። ያ ክልበቃ ካርፔት ቦምብ በማድረግ በጀት ከታማውን ማጋየት ነው። ያኔ የኢትዮጵያ ሰራዊት ማለት፣ ኣማራ ማልት በደንብ ይገባቸዋል ከዛ በሁዋላ ብቻነው ሰራዊቱ መግባት ያለበት። ለኣጋሜ ብሎ ኣንድ ወታደር መቀሌ ውስጥ ከሞተ ኣብይ ከተጠያቂነት ኣይድንም። ስለዚህ ዘሮ ኣትዮጵያን ጉዳት ነው መሆን ያለበት። ዓጋሜን ለኣንዴና ለመጨረሻ ጊዜእትዮጵያዊ ማደረግ ነው።
ስቪሊያን ገለመሌ ብሎ ነገር የለም።
ተመድ ፤ ዩን ምናምን ብሎ ነገር የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ስለሆነ ነጩ ለጥቅም ነው የ።ፈልግከውን ካደረግህ በሁዋላ ትንሽ ገንዘብ ከተሰጠው ነጭ ሆዳም ነው ከኣጋሜዎቹ በላይ ። እሸናፊ ብቻ ነው የሚወደው በደንብ ቅጥቅጥ ኣድርገህ መስመር ካስያዝክ አና ሰደተኛ ወደ ኣውሮፓ አንዳይደርስ ማድረግ ብቻ ንው አንጂ ለሚሊዮንም ኣጋሜ ግድ የላቸውም። ምንም ኣላሉም አንድይባሉ ነው አንጂ ለጋሜ ማን ያዝናል ደግሞ አናታቸውም የምታዝንላቸው ኣይመስለኝም።

ዓብይ በጸሎት የመጣልን ምሪ ነው።ማንም ሊነካው ኣይችልም

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የወያኔ ሰንኮፋ ሲነቀል / ድንቁ የአብይ ሰርጀሪ

Post by TGAA » 25 Nov 2020, 01:34

ሲቪሉን ህዝብ መከላከልና ደጀን መሆን ፤ ወያኔንና የወያኔን እድሜ ለማራዘም የሚዋጉትን መደምሰስ ፤ እጃቸውን የሚሰጡትን ማስተናገድና ፤ ከወያኔ ፕሮፓጋንዳ ማጽዳት፤ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ኮርተው ሳይሸማቀቁ የሚኖሩባት የምንኖርባትን ኢትዮጵያ መመስረት ነው ግቡ፡ ለአንዳንዶቹ ወያኔ የዝርፍያ ፤ ካርዳቸው ስለሆነ መስራት የማይወዱ የውያኔ ግልገሎች እንደሌላው ኢትዮጵያዊ ሰርተው ለመኖር ግዜ ይፈጅባቸው ይሆናል _ ወደዱም ጠሉም ይለማመዷታል ፡፡

Post Reply