Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Tembien is deliberately kept in the dark. The real QORETA is taking place in Mekele. Bye bye WOYANE.

Post by Abe Abraham » 24 Nov 2020, 00:47



Tembien is deliberately kept in the dark. The real QORETA is taking place in Mekele. Bye bye WOYANE.

Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Tembien is deliberately kept in the dark. The real QORETA is taking place in Mekele. Bye bye WOYANE.

Post by Wedi » 24 Nov 2020, 00:57

አንድ የ፸ እንደርታ ተወላጅ የፃፈው፦
የ፸ (70) እንደርታ ህዝብ መከላከያን እየጠበቀ ይገኛል፣ የ፸ እንደርታ ህዝብ ህወሓት በስልጣን ላይ እያለ ከተዘረፈው መሬት ይልቅ፣ በዚህ ሁለት አመት ውስጥ የተዘረፈው መሬት ይበልጣል፣ የህወሓት ጀነራሎች፣ የደህንነት አባላት፣ በህወሓት ስልጣን ሃብት ያካበቱ በሙሉ፣ ባለፉት ሁለት አመት ከ 200 ሺ ሄክታር በላይ መሬት ዘርፈዋል፣ በእንደርታ አከባቢ ያሉ የመሬት አስተዳደር ሃላፊዎች፣ ከህወሓት ባለስልጣናት እኩል በመሬት ወረራ ስለተሳተፉ እኩል ሊጠየቁ ይገባል! የ፸ እንደርታ ህዝብ መሬቱን የዘረፉ እና ያዘረፉ ስለሚያቅ፣ ህዝቡ ሌቦችን በመልቀም ስራ ላይ እንዲሳተፍ ይደረግ፣ በኩሓ አከባቢ በቆርቆሮ የታጠሩ መሬቶች በሙሉ የህውሓት ባለስልጣናት ስለሆኑ ህዝቡ መብቱን ተጠቅሞ እንዲያፈርሳቸው እድል ይሰጠው!

ጁንታው ለመልቀም በሚደረግ የከተማ ኦፕሬሽን ምርጫ 97 ህወሓት እንዳደረገው የቤት አሰሳ አስፈላጊ ነው፣ በመቀሌ እስርቤቶች ያሉ የዓረና እስረኞች በአስቸካይ እንዲፈቱ ተደርጎ፣ የህወሓት ባለስልጣናት የመልቀም ስራ ከመከላከያ ጎን እንዲሰሩ ቢደረግ የተሻለ ነው። የእስረኞች ስም እና የተሳሩበት ቦታ ለማወቅ፣ የዓረና አመራሮች እነ አብርሃ ደስታ እና ዓምዶም ካልታሰሩ ወይም ካልታፈኑ በስተቀር ማወቅ ይቻላል፣ አዲስ አበባ ያለው የዓረና ምክትል ሊቀመምበር አቶ ጎይትኦምን መጠይቅም ይቻላል። ድል ለትግራይ ህዝብ እና ለመከላከያ፣ ሞት ለህወሓት አመራሮች።

Post Reply