በዘልማድ ጋዜጠኛው ሀብታሙ፣ አማራ እያለቀብን ጄነራል ጁንታና መርዳሣ በቦታው ላይ ተቀምጠው አማራን እያስፈጁን ነውና ለታሪክ ይመዝገብ (ከአሸነፍን ወዮላቸው እንደ ማለት ነው) የሚል አንድምታ እያቀረበ ያማርራል፡፡ ጁንታ ግን አልገባውም!
ለነገሩ የሀብታሙ አባባል ታርካዊ እውኔታ አለው፡፡ ሚንሊክ ጎበናን ለጦርነት ተጠቅሞት ሲያበቃ ቆለጡን ዎርጦ አስወገደው፡፡ ሐ/ሲላሴም ዲናግዴን ተጠቅሞት ሲያበቃ አኮላሽቶ ነበር የገደለው፡፡
ስለዚህ ሀብታሙ፣ አብይ ጁንታን ተጠቅሞ ቢያሸንፍና በኃላ ላይ ምርኮ ነበርክና ወደ ምርኮነት ትመለሳለህ ሊለው እንደሚችል መገመቱ ምን ይገርማል፡፡
ለሀብታሙ አባባል የ Nov 20, 2020 ዝግጅታቸውን ማዳመጥ ነው፡፡
Re: ፎጣ ለባሽ ፋኖ አለቀ ወይስ ተገባደደ እንበል? ሀብታሙ አያሌውና ብርሀኑ ጁንታ በቃል አጠቃቀሙ ላይ አይግባቡም፡፡ ለማንኛውም መረጃው እነሆ!
Further infos will come soon. Meanwhile, enjoy this.AbebeB wrote: ↑20 Nov 2020, 14:29በዘልማድ ጋዜጠኛው ሀብታሙ፣ አማራ እያለቀብን ጄነራል ጁንታና መርዳሣ በቦታው ላይ ተቀምጠው አማራን እያስፈጁን ነውና ለታሪክ ይመዝገብ (ከአሸነፍን ወዮላቸው እንደ ማለት ነው) የሚል አንድምታ እያቀረበ ያማርራል፡፡ ጁንታ ግን አልገባውም!
ለነገሩ የሀብታሙ አባባል ታርካዊ እውኔታ አለው፡፡ ሚንሊክ ጎበናን ለጦርነት ተጠቅሞት ሲያበቃ ቆለጡን ዎርጦ አስወገደው፡፡ ሐ/ሲላሴም ዲናግዴን ተጠቅሞት ሲያበቃ አኮላሽቶ ነበር የገደለው፡፡
ስለዚህ ሀብታሙ፣ አብይ ጁንታን ተጠቅሞ ቢያሸንፍና በኃላ ላይ ምርኮ ነበርክና ወደ ምርኮነት ትመለሳለህ ሊለው እንደሚችል መገመቱ ምን ይገርማል፡፡
ለሀብታሙ አባባል የ Nov 20, 2020 ዝግጅታቸውን ማዳመጥ ነው፡፡
Please wait, video is loading...