Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Bwendimu
- Senior Member
- Posts: 10101
- Joined: 07 Apr 2007, 08:24
Post
by Bwendimu » 19 Nov 2020, 23:00
መቸስ ለጉድ ነው የተፈጠርነው:: የኢትዮጵያን ድሃ ህዝቦች ዘርፎ ገድሎ በሰላም የኖረ የለም:: የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም የእጁን ያገኛል:: የትላንቱ የትግራይ ነፃ አውጪ ማፊያ ዛሬ እግሬ አውጪኝ ተያይዟል::

-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23804
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 20 Nov 2020, 00:58
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ:: የወያኔ ሁሉ ቁንጮ ብዳታሙ ወያኔን እንደ ትኩስ ድንቺ ከእጁ ላይ ጣለ ማለት ነው? ወይስ አልተከፈለህም?
Bwendimu wrote: ↑19 Nov 2020, 23:00
መቸስ ለጉድ ነው የተፈጠርነው:: የኢትዮጵያን ድሃ ህዝቦች ዘርፎ ገድሎ በሰላም የኖረ የለም:: የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም የእጁን ያገኛል:: የትላንቱ የትግራይ ነፃ አውጪ ማፊያ ዛሬ እግሬ አውጪኝ ተያይዟል::