ሰበር ዜና‼️ ጁንታው ወደ ባህርዳር 3 ሮኬት ተኮሰ
ሊሞት አንድ ሀሙስ የቀረው ትህነግ/ህወሃት በባህር ዳር ማምሻውን ሶስት ቦታ ላይ ሮኬት ተኩሷል የተተኮሰው ሮኬት የት ቦታ ላይ እንደወደቀ መረጃዎችን እየጠበኩኝ ነው:: መንግስት የጁንታውን ቡድን መታገስ ማቆም አለበት!
Re: ሰበር ዜና‼️ ጁንታው ወደ ባህርዳር 3 ሮኬት ተኮሰ
ህገወጡ የትህነግ ቡድን ዛሬ ሌሊት 7፡40 አካባቢ ወደ ባህርዳር ከተማ የሮኬት ጥቃት ፈጽሟል። በጥቃቱ የደረሰ ጉዳት መኖር አለመኖሩ እየተጣራ መሆኑን የክልሉ መንግስት አሳውቋል።
Source: Via Amhara Mass Media Agency
Source: Via Amhara Mass Media Agency
Last edited by pushkin on 19 Nov 2020, 20:06, edited 1 time in total.
-
( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Re: ሰበር ዜና‼️ ጁንታው ወደ ባህርዳር 3 ሮኬት ተኮሰ
God hates terrorists.
