Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360፡- በአንድ ራስ ብዙ ምላስ፤ ኤርሚያስና ሀብታሙ ኤያልው:: እንዲሁም ባልቴቲቱ!

Post by AbebeB » 19 Nov 2020, 15:27

360፡- የቤኒሻንጉልን አስተዳደር በሕግ ማፍረስ ይቻላል (ቢያንስ 5 ዓመቱን ስለጨረሰ)፡፡ አብዮት ካሣዬና አሮጊቷ (ስሟ ጠፋኝ) ፕሬዚዳንትማ ይቆዩልን፡፡ ከከከከከከከከከከከ

እዚያው እኮ ሀብታሙ ኤርሚያስን እንደተለመደው ያሸማቅቀዋል፡፡ ስለሚፈራውና ያለ እውቀት ኑሮ ሆኖበት ኤርሚያስ ሲጨናነቅ ሳይና ሳዳምጥ ደግሞ ምነው ቦለቲካው ቀርቶበት ወደ ልጅነቱ ጊዜ ንግዱ ቢመለስ እላለሁ፡፡ እኔ እኮ ብዙ ጫማዎች አሉኝ ኤርሚቲ፡፡


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Ethio 360፡- በአንድ ራስ ብዙ ምላስ፤ ኤርሚያስና ሀብታሙ ኤያልው:: እንዲሁም ባልቴቲቱ!

Post by AbebeB » 19 Nov 2020, 18:57

ሀብታሙ በዘዴ ሀረር ተቀውጣለች ያለውም እዚያው ቪዲዮአቸው ውስጥ አለላችሁ፡፡ ለማንኛውም ለድንጋይ ራሶች (ኦሮሚያ እየኖሩ አፋን ኦሮሞ አንችልም ለሚሉ) የተዘጋጀው ሪፖርት ይኸውላችሁ፡፡


Post Reply