ጌታቸው ረዳ በድሮን ተመትቶ ሊሆን ይችላል
በእኔ ግምት ከራሱ ከጁንታው ውስጥ ለኢትዮጵያ የሚሰልል ሁማን ኢንተለጀስን አለ ። ለዚህ ነው በትክክል ከቦታ ቦታ ሲንቀሳቀሱ የሚታወቀው
Re: ጌታቸው ረዳ በድሮን ተመትቶ ሊሆን ይችላል
ከሚሞት ተይዞ ቢሆን እና ትክክልኛ የሰራውን ወንጀል ሰምቶ ፍርዱን ቢያገኝ ጥሩ ነበር፡፡
ቢሆኑም ግን ቢሞትም ብዙ ቅር አይለኝም፡፡ አርዮስ ነው ሰውየው!!
ቢሆኑም ግን ቢሞትም ብዙ ቅር አይለኝም፡፡ አርዮስ ነው ሰውየው!!