Game over !
ወደ መቀሌ እየገሰገስን ብለው በሬድዮ እና በቲቪ ካወጁ በኋላ አሁን ወያኔ አመድ ሲያደርጋችው እና እግሬ አውጪኝ ብለው ስለፈረጠጡ የሰጡት ምክንያት ወያኔ መትቶን ነው እንዳይሉ አይ ወደ መቀሌ ያልገባነው በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድልድዮችን ወያኔ ስላፈረሳቸው መግባት አንችልም::
Ethiopia State of Emergency Fact Check
2h ·
የሕወሐት ጁንታ የትግራይ መሠረተ ልማቶችን እያፈረሰ ነው።
የመከላከያ ሠራዊት ወደፊት መገሥገሡ ያስጨነቀው ጁንታ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድልድዮችን አፍርሷቸዋል።
የተማመነባቸው ከባድ ምሽጎቹ ፈራርሰው፣ በሽሬ መንገድ የደረሰበት ሽንፈት ያንገበገበው ጁንታ፣ በሽሬና በአኩስም መካከል የሚገኘውን አስፓልት በግሬደር ቆፍሮ ወደ ጉድጓድነት ቀይሮታል።
የሕወሐት ጁንታው እስከዛሬ ከፈጸማቸው ወንጀሎች በተጨማሪ ባወደማቸው መሠረተ ልማቶች በቅርቡ ይጠይቅባቸዋል።
Re: ሰበር ዜና: የመቀሌን ጉዞ በተመለከተ ከመከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ
እነዚህ ሽንታሞች ሽንፈታቸውን ለመሸፈን የውሸት ፎቶ መለጠፍ ጀመሩ :: መቀሌ ልንገባ ነበር አሁን ግን ወያኔ ድልድዩን ስለሰበረው መግባት አንችልም ነው መልእክቱ :: ከእንግዲህ የእናቴ መቀነት ጠለፈኝ የለም ወያኔ ደህና አድርጎ ይላጭሃል



