..
..
..
Major loss for TPLF at Wiqro after the loss of Alamata
-
Deqi-Arawit
- Senior Member
- Posts: 16024
- Joined: 29 Mar 2009, 11:10
- Location: Bujumbura Brundi
Re: Wiqro is falling
ጀግናው የመከላክያ ሰራዊታችን በምስራቅ እና በምራብ የጦር ግንባሮች በርካታ ድሎችን ተጎናጽፏል፡፡ በምስራቁ ግንባር ራያ ሙሉ በሙሉ ነጻ ወጥቷል፡፡ ጨርጨር፣ ጉጉፍቱ፣ መኾኒን ነፃ ወጥተዋል፡፡ ሰራዊቱ አሁን በምስራቅ በኩል ወደ መቀሌ እየገሰገሰ ነው፡፡ በምዕራብ ግንባር ደግሞ በርካታ ምሽጎችን በማፈራስረስ ሽሬን ተቆጣጥሮ ወደ አክሱም እየገሰገሰ ነው፡፡ 


[media]
[media]
[/media]