ጥያቄ አለኝ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የፈራረሰችው ትግራይ በአዲስ መልክ ትዋቀራለች ማለቱ ከአማራ ክልል የተረፈቺውን የቀድሞዋን ትግራይ ክፍለሀገር ማለቱ ነው ወይስ አሁንም ገና ያፍቀዋል?

Re: ጥያቄ አለኝ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የፈራረሰችው ትግራይ በአዲስ መልክ ትዋቀራለች ማለቱ ከአማራ ክልል የተረፈቺውን የቀድሞዋን ትግራይ ክፍለሀገር ማለቱ ነው ወይስ አሁንም ገና ያፍቀ
ከተደረገው ጦርነት መገመት የሚቻለው ጦርነቱ እስከሚገባደድና መረጋጋት እስኪሰፍን ድረስ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር በተለይ ወልቃይት ጸገዴና ራያ፤ ቀጥሎ የተጎዳውን ህዝብ መካስ፤ ቀጥሎ ነጻ ምርጫ ነበር። ግን ችኩል ስለሆኑ ወይም ሰነፍ ወይም አርቆ ማሰብ ስለማይችሉ ክክክክክ ለጊዜው የሚያዋጣቸውን መንገድ ወይም ቀላሉን ወይም የፈሪ መንገድ ወይም የ... የመረጡ ይመስላል። እርሶስ ዬትኛው ይመስሎታል? ክክክክክክክ
Re: ጥያቄ አለኝ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የፈራረሰችው ትግራይ በአዲስ መልክ ትዋቀራለች ማለቱ ከአማራ ክልል የተረፈቺውን የቀድሞዋን ትግራይ ክፍለሀገር ማለቱ ነው ወይስ አሁንም ገና ያፍቀ
@Guest1
ለሰጠኸኝ አስተያዬት ከልብ አመሰግናለሁ። አንተ በግልፅ አማርኛ መቸኮላቸው ወይ የፍርሃት ወይ የስንፍና መሆን አለበት። ትልቁ ፍርቻዬ አገራችን ሁል ጊዜ ታጥቦ ጭቃ የመሆን ባህል ተደጋጋሚ ትሆናለች ነው።
በብዙ መልኩ ከሰጠኸው ዕልባት ብስማም ነፃ ምርጫ በሚለው ግን አልስማማም። ምክንያቱም ወያኔ የአማራን ህዝብ እና ዕርስት ሲወስድ በህዝብ ነፃ ምርጫ አይደለም በእራሱ ትህነግ የፓለቲካ ውሳኔ ነው። ስለዚህ የሁመራ፣የወልቃይት እና ራያ ህዝብ እና መሬት በፓለቲካ ውሳኔ ብቻ ከዚህ ግዜ ጀምሮ በአማራ ክልል መስተዳደር፣ የደህንነት እና ፀጥታ ኃይል ሥር መሆን አለበት። በአማራ መሬት ላይ ህዝበ ውሳኔ ለትግራይ ክፍለ ሀገር አማራጭ ማቅረብ ወያኔ ከፈፀመው በላይ የከፋ ክህደት ነው። ይህ ማለት እኮ በመቀሌ ከተማ ላይ የህዝበ ውሳኔ መጠዬቅ ማለት ነው - መቀሌ የአማራ ወይስ የትግራይ ክልል እንዴ ማለት። እኔ በበኩሌ ዐብይ አህመድ የግሬ ብልፅግና ፓርቲ ከእነኝህ አሁን ነፃ ከወጡት የአማራ መሬቶች ውጭ ባሉት የድሮው የትግራይ ክፍለ ሀገር ብቻ መሰን አለበት። ይህን ካላደረገ ዐብይን ከመደገፍ ወያኔን መደገፍ ሊመረጥ ይችላል። ምክንያቱም አማራ ተዋግቶ መልሶ መሬቱን ለትግሬ የሚሰጥ ከሆነ የትላይ ነው ነፃነቱ - ለምን የሁመራ፣ወልቃይት፣ ራያ ህዝብ በባዶ ሜዳ የድል ዕልልታ ይጨፍራል። መሆን ያለብት ገና ነፃ ያለውጡት የአማራ መሬቶች ጨምሮ የአማራ ክፍለ ሀገረ እና ህዝብ መሆናቸውን ማረጋገጥ ብቻ ነው።
No more procrastination and deferring of conflict. Immediate political decision asserting that these territories belong to Amhara is a lasting solution.

You got it wrong bud. The new tigray will have Asab, Benishangule and Gambella added to it so chill south Abebe Agamew
Re: ጥያቄ አለኝ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የፈራረሰችው ትግራይ በአዲስ መልክ ትዋቀራለች ማለቱ ከአማራ ክልል የተረፈቺውን የቀድሞዋን ትግራይ ክፍለሀገር ማለቱ ነው ወይስ አሁንም ገና ያፍቀ
Poor Misraq, you apparently are salivating with a wide open mouth for a pie in the sky. Instead you will eat Fano's bullet. That Utopia of Abay Tigray Republic is gone forever and the Amhara Fano special force have dashed your dream now sitting crossing its leg on it. What you gonna do? Come and try get it. Hyena only steals the kill of a lion, if only the lion (Amhara Fano) sleeps. We are taking this to the attention of Amhara force to stay fully integrate their Humera, Welqait Raya to the normal life like their peers in the other parts of Amhara region.
Re: ጥያቄ አለኝ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የፈራረሰችው ትግራይ በአዲስ መልክ ትዋቀራለች ማለቱ ከአማራ ክልል የተረፈቺውን የቀድሞዋን ትግራይ ክፍለሀገር ማለቱ ነው ወይስ አሁንም ገና ያፍቀ
ዓበር
አኔ የኣንተ ኣመለካክት የሁሉም ኣማራ ኣስተሳሰብ ነው ባይ ነኝ። ግን አተጀመረውን ለውጥ ለውQአጠል እና ኣዳዳስ ድሎችን ለማስመዝገብም ኣሁን በጦርነቱ ንጻ የሆኑት ኣሁን በሁመራ አንድተደረገው በኣማራው ሚሊሺያ አይተረዳ በኣማራው ስተዳደር ስር አንዲቀጥል በማደረግ መቀሌ አና ኣካባቢዋን ኣሁን አንደምናየው ጁንታውን የተደብቀው ደጋፊዎቹ በብዛት ያሉበት የትግራይ ህዝብ ውስጥ ንው። ፤አሁን ሰራዊቱ አን በኣምሃራ ሚሊሺያ ነጻ የሚወጡ ኣካባቢዎች ለኣስተዳድር ገና የተረጋጋ ሰላም ስለማይኖራቸውና ለጎርበት ክልሎችም ስጋት ስለሚሆኑ ቢኣይንስ ለ ሁለት ኣመት በትግሬ ብልጽገና ሳይሆን በመከላከያ ና በኣማራ ልዩ ሃይል ስር አንዲተዳደሩ። ይህም በጠላትንት ሲበድሉት የነበረውን ኣምሃራ ህዝብ ኣስተዋይነት አና ግብረገብነት አንዲማሩ አድሉን የፈጥራል ለዘላቂ ሰላምም ኣስፈላጊ ንው። ነገር ግን ይህ የትግራይ ብልጽግና የሚለው አንደገና ወደሌላ ውዝግብ ውስጥ የሚያስገባ ነው። ማለትም የትኛውን ትግራይ ነው የተሸነፈ ኣረመኔ ቡድን አንደገና አንዲደራጅ አድል መስጥት የለበትም። ትግራይ በ ሰራዊቱን በ ኣምሃራ ልዩ ሃይል ይቅርታ ስር ያለ የጎጠኞች ክልል ነው። ህዝቡም አስካሁን ምንም ኣይነት ተቃውሞም ኣላደረገም ። ሰራዊቱም ሆነ የኣምሃርው ሃይል ምስዋትነት አየከፈለ አነሱ ምንም መስዋትነት ስይከፈሉ ነጻ ኣውጥተን አንደገና አንዲወጉን መልሶ ውድያውኑ ምስጠት የኣመራሩን ኣላማ ጥያቄ ልይ የሚጥል ይሆናል። እንደዚህ ያለ ሃሳብ የሚያራምዱ በመንግስት ወስጥ ያሉ ኣሁንም የጁንታውን ኣላም የሚያራምዱ አና ጥቅም የሚቅርባቸው ብዙ የብልጸግና ኣባልት በኣቋራጭ ወደ ስልጣን ለመምጣት ነው። በጦርንት ቢሸነፍም ገና በፖልቲካው ብዙ ይዋጉናል የጁንታው ደጋፍዎች።

አሁን ባለው ሁኔታ አላልኩም። ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ካልሆነ ማን ሊያረጋጋ? አዲስ ጊዜያዊ አስተዳደሩም ብዙ መቀጠል አይችልም ወይም ለሌላ ጦርነት ይዘጋጃል? ከንቱ ልፋት! የተበደለው ሳይካስ፤ ሰላምና እርቅ ሳይኖር ምርጫ መካሄድ የለበትም። አንዳንድ ስዎች ወደ አውራጃ (በዘመኑ ፌድራል ክልል) መሆን አለባቸው የሚል ምርጫም አቅርበዋል። ከዝህም አልፈው ክልል ሁሉም ቦታ ካልፈረሰ ጦርነቱ ትርጉም የለውም ይላሉ። ይህ ደግሞ ጠንካራ ጦር ሲኖር ወይም በወታደር የሚመራ መንግስት ስፈጠር ብቻ ይመስለኛል። ምንጊዜም በምንም ሁኒታ የነጻ ምርጫ ጥያቄ መነሳት አለበት። ስልጣን ቦታ ሆኖ ብዙ ነገሮችን ማስተካከል ስለሚቻል።ነፃ ምርጫ በሚለው ግን አልስማማም።
Re: ጥያቄ አለኝ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የፈራረሰችው ትግራይ በአዲስ መልክ ትዋቀራለች ማለቱ ከአማራ ክልል የተረፈቺውን የቀድሞዋን ትግራይ ክፍለሀገር ማለቱ ነው ወይስ አሁንም ገና ያፍቀ
@LakeshoreLakeshore wrote: ↑17 Nov 2020, 15:57ዓበር
አኔ የኣንተ ኣመለካክት የሁሉም ኣማራ ኣስተሳሰብ ነው ባይ ነኝ። ግን አተጀመረውን ለውጥ ለውQአጠል እና ኣዳዳስ ድሎችን ለማስመዝገብም ኣሁን በጦርነቱ ንጻ የሆኑት ኣሁን በሁመራ አንድተደረገው በኣማራው ሚሊሺያ አይተረዳ በኣማራው ስተዳደር ስር አንዲቀጥል በማደረግ መቀሌ አና ኣካባቢዋን ኣሁን አንደምናየው ጁንታውን የተደብቀው ደጋፊዎቹ በብዛት ያሉበት የትግራይ ህዝብ ውስጥ ንው። ፤አሁን ሰራዊቱ አን በኣምሃራ ሚሊሺያ ነጻ የሚወጡ ኣካባቢዎች ለኣስተዳድር ገና የተረጋጋ ሰላም ስለማይኖራቸውና ለጎርበት ክልሎችም ስጋት ስለሚሆኑ ቢኣይንስ ለ ሁለት ኣመት በትግሬ ብልጽገና ሳይሆን በመከላከያ ና በኣማራ ልዩ ሃይል ስር አንዲተዳደሩ። ይህም በጠላትንት ሲበድሉት የነበረውን ኣምሃራ ህዝብ ኣስተዋይነት አና ግብረገብነት አንዲማሩ አድሉን የፈጥራል ለዘላቂ ሰላምም ኣስፈላጊ ንው። ነገር ግን ይህ የትግራይ ብልጽግና የሚለው አንደገና ወደሌላ ውዝግብ ውስጥ የሚያስገባ ነው። ማለትም የትኛውን ትግራይ ነው የተሸነፈ ኣረመኔ ቡድን አንደገና አንዲደራጅ አድል መስጥት የለበትም። ትግራይ በ ሰራዊቱን በ ኣምሃራ ልዩ ሃይል ይቅርታ ስር ያለ የጎጠኞች ክልል ነው። ህዝቡም አስካሁን ምንም ኣይነት ተቃውሞም ኣላደረገም ። ሰራዊቱም ሆነ የኣምሃርው ሃይል ምስዋትነት አየከፈለ አነሱ ምንም መስዋትነት ስይከፈሉ ነጻ ኣውጥተን አንደገና አንዲወጉን መልሶ ውድያውኑ ምስጠት የኣመራሩን ኣላማ ጥያቄ ልይ የሚጥል ይሆናል። እንደዚህ ያለ ሃሳብ የሚያራምዱ በመንግስት ወስጥ ያሉ ኣሁንም የጁንታውን ኣላም የሚያራምዱ አና ጥቅም የሚቅርባቸው ብዙ የብልጸግና ኣባልት በኣቋራጭ ወደ ስልጣን ለመምጣት ነው። በጦርንት ቢሸነፍም ገና በፖልቲካው ብዙ ይዋጉናል የጁንታው ደጋፍዎች።
እንዴ እኔ የሰጠኸው አስተያየት ትክክል ይመሰለኛል። ጦርነቱ ገና ስላለተፈፀመ ምናልባትም አንዳንድ አፍቃሪ ወያኔዎች ነፃ በወጡት የአማራ መሬቶች አስተዳደሩ በቀጥታ ሲቨል የአማራ ክልል አስተዳደር ቢዘረጋ ጉዳት ሊያደርሱ ስለሚችሉ ሠላም ሙሉ በሙሉ እስኪ ረጋገጥ በአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ መተዳደር ሊያስፈልገው ይችላል። ሆኖም ግን የትግሬ ብልፅግና ፓርቲ ነፃ በወጡት የአማራ መሬቶች እግሩን ጭራሽ ማንሳት የለበትም። ዐብይ አህመድ ይህን ማድረግም የለበትም። በዙ ሰው ያለተረዳው ነገሮች አንደ አባት አደሩ ሲሆኑ ሠላም ዋስትና ያገኛል - በስግብግብነት ትህነግ በእራሱ ቀጥታ የፓለቲካ እና በምርቃና በተፃፈ የዴዴቢት ህገ-አራዊት የአባት ድንበር እና እርስት አፍርሶ የአንተን ልውሰድ ማለት ኃጥያት ነው። የአማራን ህዝብ ኅልውና እና ልብ መፈታተን ይሆናል።
Re: ጥያቄ አለኝ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የፈራረሰችው ትግራይ በአዲስ መልክ ትዋቀራለች ማለቱ ከአማራ ክልል የተረፈቺውን የቀድሞዋን ትግራይ ክፍለሀገር ማለቱ ነው ወይስ አሁንም ገና ያፍቀ
@Guest1Guest1 wrote: ↑17 Nov 2020, 16:19አሁን ባለው ሁኔታ አላልኩም። ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ካልሆነ ማን ሊያረጋጋ? አዲስ ጊዜያዊ አስተዳደሩም ብዙ መቀጠል አይችልም ወይም ለሌላ ጦርነት ይዘጋጃል? ከንቱ ልፋት! የተበደለው ሳይካስ፤ ሰላምና እርቅ ሳይኖር ምርጫ መካሄድ የለበትም። አንዳንድ ስዎች ወደ አውራጃ (በዘመኑ ፌድራል ክልል) መሆን አለባቸው የሚል ምርጫም አቅርበዋል። ከዝህም አልፈው ክልል ሁሉም ቦታ ካልፈረሰ ጦርነቱ ትርጉም የለውም ይላሉ። ይህ ደግሞ ጠንካራ ጦር ሲኖር ወይም በወታደር የሚመራ መንግስት ስፈጠር ብቻ ይመስለኛል። ምንጊዜም በምንም ሁኒታ የነጻ ምርጫ ጥያቄ መነሳት አለበት። ስልጣን ቦታ ሆኖ ብዙ ነገሮችን ማስተካከል ስለሚቻል።ነፃ ምርጫ በሚለው ግን አልስማማም።
አገሪቱ አጠቃላይ ቅልጡፍ የሆነ ስነ-መንግሥት እንዳይኖር ወያኔ ከእራሷ ስግብግብ ጥቅም አንፃር ብቻ በመነሳት ደንቀራ የሆነ መልክዐ ምድር የፓለቲካ ስሌት በመፍጠሯ በርካታ ችግሮች አሉ። ሆኖም ግን ነፃ ምርጫ የሚለው ሺ ዓመትም በኢትዮጵያ የሚተገበር አይደለም። በመሆኑም ሁመራ፣ወልቃይት እና ራይ ወያኔ ለፈጠረው የሥነ-መንግስት ካርታ መያዦ መሆን የለባቸውም። የአማራ ናቸው እንዴ አማራ መጀመሪያ ሆነው ከዚያ ሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች እንዴሚሆኑት ይሆናል። የቀውስ መያዦ ግን መሆን የለባቸውም። በእርግጥ ያለከው ሃሳብ የምስማማበት ነጥብ አለ። እርሱም ሙሉ ሰላም ኢስኪ መጥቶ ሲቭል አስተዳደር ከአማራ ክልሉ እኪመንጭ አሁን በአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ የማረጋጋት፣የአስተዳደር እና አገልግሎት መሰጠት አለበት።
Re: ጥያቄ አለኝ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የፈራረሰችው ትግራይ በአዲስ መልክ ትዋቀራለች ማለቱ ከአማራ ክልል የተረፈቺውን የቀድሞዋን ትግራይ ክፍለሀገር ማለቱ ነው ወይስ አሁንም ገና ያፍቀ
ሁሉም ያላኅሁት አንዳለ ሆኖ ትግራየንም ቢሆን የኣማራው ሃይልና የመከላከያው ሰራዊጥ በቅንጅት ከ ትግራይ ውጭ የሆነ ገለልተኛ ትራዚሸናል ኣድሚስንስትሬሽን ጋር በሞሆን ልውጡን በምንም መንገድ ማሰናከ አማይችሉብት ሁኔታ አስኪደርሱ ደረስ ምንም ኣይነት ክጁንታው ጋር ቀደምባል ግንኙነት ያላቸው ትግሬዎች በ ፖሎአቲካው ሂደት ወስጥ ኣንዳይገቡ መደርግ ኣለበት። ብደሮው የጁንታው ቋንቋ ንክኪ ያለው። በተግባር አስካልታየ ደረስ ሁሉም የተግራይ ተወላጅ ንክኪ ኣለበት ምክኛቱም ጁንታው በዘር የተደራጅ ስለነበረ።ንክኪ አንደ ሌላቸ የማረጋገጥ የትግሬዎቹ ሃላፊነት መሆን ኣለበት። ይሀን በማደረግም ለሰራዊቱ አና ለኢትዮጵያ ያላቸውን ታማኒንት ያረጋገጣሉ ማለት ነው በሂደት በወሬ ብቻ ሳይሆን።
Tigree should never participate any kind of transitional process unless and other wise they prove to the new tigri administration incorporating the army , the amhara forces and civilian admins from other regions. The reason why the amhara forces and the army is that they are the one who are ready topay the ultimate scarifies. The tigre forces when they are captured they blame tpls as if they are not one of them or they say we are confused no they are not confused rather they are determined to fight for the money or because the hate they have for Ethiopians.
For the people of tigry they are the facilitators. They are waiting for the out come and change side. They and their children's abroad are the one who are fighting in the diplomatic and media arena. They are stanch allies of the junta and if got a chance they are the who will give you poisen as they did during to the derg solders. They should up rise against the junta but they didn't because the junta are their fathers and children's they do not want to fight their own. When the army and the amhara forces got killed they do not mind they will cheer . In short they do not like the change and we can see their support to the junta by their inactivity. So they are our potential enemies because they do not carry weapon but should be treated as potential enemy pool because they are wiling to sabotage.

አበረ
አሁን ወልቃይትና ራያን ማን እያስተዳደረ ነው? ባንኮች ስራ ላይ ናቸው? ገበያና ንግድ እየተካሄደ ነው? የመንግስት ቢሮዎች ክፍት ናቸው? የመንግስት ቢሮ ከተዘጋ፤ ፓሊስም ጸጥታ አስከባሪም ከሌለ መንግስት የለም። ነጻ ባወጣው ወታደር ወይም ልዩ ሃይል እየተጠበቀ ነው። በይሆናል እየተነጋገርን እንደሆን ይታወቅ
ሌላው ነጥብ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ያልኩት ሁሉም አገር ሲቪሉ ማስተዳደር ሲያቅተው በተለይ ከጦርነት ብኋል ለጊዜው የሚተካው ወታደሩ መሆኑን ለማመልከትና ስለዝህም ተዋግቶ ነጻ ያወጣው እስከሚረጋጋ ደረስ ይመራል ለማለት ነው። ይህን ግልጽ ማድረግም ይጠቅማል ከስማይ የሚወርድ ነገር ስለማይኖር። አሁን እያደር እንደተረዳሁት አዝማሚያው በግልጽ ማስቀመጥ ባልፈልግም ወደ ያልተፈለገ አቅጣጫ የሚያመራ እየመሰለ ስለመጣ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።